ልጥፎች

ከዲሴምበር, 2020 ልጥፎች በማሳየት ላይ

"More than 100 killed in latest ethnic massacre in Ethiopia

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   ይህ ዓለም አቀፍ ትኩረት አጥቶ የባጀው የመተከል የአማራ ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ አክንዮ ዘገባ ዘጋርድያን፤ ዋሽንግተን ፖስት እና አምንስቲ ኢንተርናሽናል የዘገቡት ነው። መልካም የንባብ ጊዜ። ሼር በማድረግ መተባባር ይገባል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። „Democracy Dies in Darkness Africa More than 100 killed in latest ethnic massacre in Ethiopia By Associated Press Dec. 23, 2020 at 4:41 p.m. GMT+1 NAIROBI, Kenya — More than 100 people have been killed in the latest massacre along ethnic lines in western Ethiopia, the Ethiopian Human Rights Commission said Wednesday, and the toll is expected to rise. The attack in Metekel zone of Benishangul-Gumuz region occurred a day after Prime Minister Abiy Ahmed visited the region and spoke about the need to end such massacres. Ethnic tensions are a major challenge as he tries to promote national unity in a country with more than 80 ethnic groups. The attacks are separate from the deadly conflict in Ethiopia’s northern Tigray region, where Ethiopian forces and allied regional forces began figh

#የቅዱስ የሖንስ የተስፋ አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፡

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ ምዕራፍ 16 ቁጥር 9“ # የቅዱስ የሖንስ የተስፋ አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፡ አዲስ አበባ።   # እፍታ።   ጤና ይስጥልኝ ዶር አብይ አህመድ እንዴት ሰነበቱ? ተለያይተን ባጀን። እርስዎ ስለፈቀዱት።   የፓርላማውን ዘገባዎትን ከውስጤ አዳምጬ በ9 ምዕራፍ ሞገትኩዎት ከሁለት ዓመት በኋላ። በማግስቱ አንድ ቀን ፌስቡክ አግዶኝም ዋለ። እባክዎት ማስረን ሆነ ማሳሰርን አይፍቀዱት። አይበጅም እና።   የሆነ ሆኖ ከውስጣቸው ካዘኑበዎት ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ እና ከውስጤ አዳጬዎት አላውቅም ነበር። በውነቱ ያን ቀን የተሻለ መንፈስ ነበረኝ።   ያስታውሱ እንደ ሆን በግንቦት መግቢያ 2010 ዓ.ም እኔም ኢትዮጵያዊ ከሆንኩኝ ብዬ „አብይ ሆይ!“ የሚል ዘለግ ያለ አቤቱታ አቅርቤለዎት ነበር። ትንሽ ትንሽ ስለሚያዳምጡም የተወሰነ ነገር መከወነዎትን አይቻለሁኝ።   የአቶ ኦባንግ ሜቶ ሆነ በሌሉበት እስከ ሞት ፍርድ የተወሰነባቸው ወገኖቼ ክስ መሰረዝ ምን ያህል እንደ ጠቀመዎት እርስዎ ያውቁታል። ብዙ ነገር ሸፍኖሎወታል። ጋርድሎዎታልም።   እስቲ ከቻሉ አይደክመዎትም እና አብይ ሆይን ደግመው ቢያነቡትም ብዙ ነገር ያገኙበታል - ይጠቅመዎታልም። ስለ ወሮ/ፈትለወርቅ፤ ስለ ባህላዊ የጎንደር የትጥቅ ትውፊት የአገር ዘብነት፤ ስለ አማራ ታማኝነት ወዘተ … ብዙ ቁም - ነገሮች የከተቡኩበት ጹሑፍ ነበር።   የሆነ ሆኖ ያን ጊዜ ከምርጫ በፊት ምንም አቤቱታ ላለቀርብ ቃል ገብቼለዎት ነበር። እንዲህ በርቀት እንለያያለን ብዬ አላሰብኩም ነበር።   … የምርጫው ነገርም እንደ ጉም ሽንት ወደ ኋላ

የፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እናቶች ፍቅረኛነት። መደምደሚያ።

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያጋጃል፤   እግዚእብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ ምሳሌ 16 ቁጥር 9 የ ፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እ ናቶች ፍ ቅረኛነት። መ ደምደሚያ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie   ምንጭ። https://www.youtube.com/watch?v=I-43KpkmB24  መግቢያ። በቅድሚያ እንዴት ከረማችሁ የቀንበጥ ብሎግ ታዳሚዎች። ባለመቻል ከ ዓመት በላይ አልተገናኜነም ነበር። ፌስቡክም አስነፈኝ። ባለፈው ዓመት ጥቂት ሞክሬ ግን ፍጥነቱ የፌስቡክ ገዛኝ እና በዛ አነበልኩኝ። እናት ወሮ ቀለብ ስዩም።                           ወታደር ፋሲል ጌትነት። አሁን ወደ ሙግቱም ተመልሻለሁኝ። ይልመድብሽ ሥርጉትሻ ብያለሁኝ። በህይወት ኑሬ በድጋሜ በመገናኜታችን ደስ ብሎኛል። ምንም እንኳን የ አገራችን ሁኔታ ብዙም የሚያስደስት ነገር ባይኖረውም። ዳንኤሏ ኢትዮጵያ በውነቱ ጸሎት በእጅጉ ያስፈልጋታል። ኢትዮጵያ አሳቻ መንገድ ላይ ናት ያለችው። እሱ አንድዬ ይሁናት እንጂ። አሜን።፡ ·          እ ምምም።   አያፍሬው ጠቅላይ ሚኒሰተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ እናቶችን ልጆች አልባ ሲያደርጉ የባጁበትን ትርክት ሃራም ብለው ተቆርቋሪ ሆነው መጥተዋል። ይህንማ ቀደም ባለው ጊዜ አብይ የኢትዮጵያ ሴቶች ዋቢ የተባሉበትን ማገዶ አድርገውታል ለዞግ በቀል። ተስፋዬም እንዲሁ።     የጋንቤላዋ እናት ላቀረበቸው ጥያቄ እኔ „ሥልጣን ስይዝ ችግር ከመጣ ስወርድ ይቀላል“ ብለው የተሳለቁት ጠቅላይ ሚኒሰተር አብይ አህመድ፤ በቡራዩ፤ በአዲስ አበባ፤ …   በለገጣፎ ለገዳዲ፤ በሰበታ፤ በአርሲ ነገሌ፤ በአሰብ ተፈሪ፤ በሐረር፤ በቴፒ፤ በጉራ ፈርዳ፤ በደንቢ ደሎ