እርፍ! እልልልል ይታከል … እውነት ስለተሞሸረች …
እርፍ! እልልልል ይታከል … እውነት ስለተሞሸረች … „በውን ጠበብ አትጮኽምን?“ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፩ መፅሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28.03.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። የራስ ነገር ከሌለ በዬዘመኑ እንዲህ ነው! ቅልውጥ! ሚሊዮን ልጅን መንፈስ ጎዳና ተዳደሪ ማድረግ! · ተህሊና ትቀምጥ ይህቺ ወግ! https://www.satenaw.com/amharic/archives/65560 ዶ / ር ብርሃኑ፤ ኦዲፒ እና አዴፓ ( ሚኪይ አምሃራ ) ኢንጂነር ታከለ ኡማ አዲስ ፕሮፖጋንዲስት አገኙ …በነጣ … ዙፋናቸውን ተሸካሚም አገኙ በብላሽ! እንግዲህ ለኢንጀነሩ ቀይ ምንጣፍ ይጉዙላቸው… ሲያጋጥም የግንብ ጉድጓድ አርቲቡርቲ ግጥም! ዋው¡ፍቅሩ ደርቷል በአማራ ላይ ተዶልቷል! አክ! እንትፍም በቀናቀኑ ተበጅቷል! የሰንበቱ ግርግር ከባህርዳር ከዚህ ጋር ይታይ የእጃችን አውጣን የሜንጫና የክላሽን ሸበላ … ሚዛን የማስጠበቅ ትውና … ብአዴንን የማሰጣት ድርማ … ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ https://www.satenaw.com/amharic/archives/65690 ባለአደራ ምናምን የሚባለው ነገር ለኔ ትክክል አይመስለኝም ” ፕ / ር ብርሃኑ ነ ጋ March 28, 2019 << ባለአደራ ምናምን የሚባለው ነገር ለኔ ትክክል አይመስለኝም። አቶ ታከለ ይሄን የማሸጋገር ሂደት በሚመለከት በትክክል ያልሰራው ነገር አለ ከተባለ ሂስ ማቅረብ ጥሩ ነው። >...