ልጥፎች

ከዲሴምበር 7, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የግፍ መፈተኛ ሊቀ ትጉሃን አቶ መኮነን ገበዬሁን በምልሰት ሳስባቸው።

ምስል
ግፍ። „እግዚአብሄርን ደጅ ጥና መንገዱንም ጠበቅ፤ ምድርንም ትወርስ ዘንድ ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ሃጢያተኞችም ሲጠፉ ታያለህ።“ መዝሙረ ዳዊት ፴፮ ቁጥር ፴፬ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute © Selassie 07.12.2018 ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ።                                    ሊቀ ትጉሃን አቶ መኮነን ገበዬሁ አልሞቱም                                                  ታሪክ አለላቸው።   መነሻ! https://www.youtube.com/watch?v=dn4hRAZj3Xw አቶ   ገዱ   እንዳርጋቸውን   ያስለቀሰው   የአባቱ   የአቶ   መኮንን   ገበየሁ   በሼክ   አላሙዲን   ተንኮል   እንዴት   እንደሞቱ   ሲገልፅና   ሀብታቸው   እንደተቀማ ።   በምልሰት ልሰባቸው ሊቀ ትጉሃንን አቶ መኮነን ገበየሁን። መቼም ይህን መረጃ ሸር ሳደርጋችሁ አዬ የሥርጉተ ነገር ደግሞ ከዚህ ምን እግር ጣላት ትሉ ይሆናል። ልዑሌ አምላኬ ከብዙ የሕይወት ዘርፎች እሳተፍ ዘንድ ሹልክ እያደረገ ያሰዬኝን ታሪካዊ ሂደት ክፈለ አካል ነው ዛሬ እማጫውታችሁ። ይህን ቅንብር አሁን አዬሁት። እናም ደነገጥኩኝ። እኔ እኒያ ዓራት ዓይናማ ትንታግ ባለ ራዕይ በህይወት ይኖራሉ ብዬ ብቻ ሳይሆን የሚሊዬነር ሚኒዬለር ሆነዋል ብዬ አስብ ነበር። አገር ብገባም ለማዬት ከምጓጓላቸው አንዱ ነበሩ። እኔ እማውቃቸው ባላ ልቅና አዕምሮ ሊ ትጉሃን  አቶ መኮነን ገበዬሁ ከሆኑ የሚገርም ምናብ የነበራቸው ሰው ነበሩ። ነፍሳቸውን ጌታዬ አምላኬ በጽርኽ አርያም ያኑርልኝ። እኔ ያወቅኩቸው ግሎባል የሆነ ቢዝነስ ኢንሸቲብ ዳይሬክሽን የሚባል ፓሪስ የሚኖር አንድ ድርጅት በዓለም ያ