ልጥፎች

ከሜይ 17, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ዬየኔታ ጎዳና ያዕቆብ የተራራው፤ ጥቃት አውጪ፤ መካች፤ ቆፍጣና ቅዱስ ስብከት።

ምስል
    እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። ·       ዬየኔታ ጎዳና ያዕቆብ የተራራው ·         ጥቃት አውጪ፤ መካች፤ ቆፍጣና   ቅዱስ ስብከት።   የኔታ እንዲህ ይላሉ … „… ቅዱስ ፓትርያርኩ እንደ አበረ አዳሙ በልብ ጡንቻ ምናምን ብለው የሆነ ነገር ቢደርስባቸው ከአብይ አህመድ አሊ እራስ አንወርድም! ትን ብሏቸው ቢሞቱ ከአብይ አህመድ አሊ እራስ አንወርድም! መብረቅ ከሰማይ ወርዶ ቢገድላቸው ከአብይ አህመድ እራስ አንወርድም!“ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ „አድርገህልኛልና ለዘላለም አመስግናለሁ፤ በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና ሥምህን ተስፋ አደርጋለሁ።“ (መዝሙር 51 ቁጥር 9 ) ምርኩዝ …. https://www.youtube.com/watch?v=nbgVgBLF_2I&t=1176s #Reyot   #AbiyAhmed   #ShimelisAbdisa Reyot - ርዕዮት : ተሰልቅጦ መጥፋት . . . | የኢትዮጵያ ፖለቲካ በታላቁ ደራሲ እይታ። ክፍል 4 ( የመጨረሻው ክፍል ) 05/11/21 • Streamed live on May 11, 2021 ለሁሉም አይነት የህልውና ተጋድሎ እንዲህ አይነት ቆፍጣና፤ የደነገል ደግሞም የጨመተ እንደገናም የቆረጠ፤ ዲስፕሊኑን ሊሸከም የሚችል ሙሴ ያስፈልገዋል። ምስባክ ነው። ለእኔ የተራራው ቅዱስ ስብከት ነው። ለዚህም ነው ለታሪክ ቃል በቃል የተረጎምኩት። እራሱ የህልውና ድንጋጌም ነው። እንዲዚህ ባለ በጠራ መስመር ብቻ ነው ትውልድም አገርም ሊድን የሚችለው። አዘውትሮ ጋዜጠኛ ቴወድሮስ ጸጋዬ የሚለው ነገር አለው። „ኢትዮጵያ በቀደመ ዕውነቷ ትደናለች። እኔ የኔታ ጎዳና ያዕቆብ እራሳቸ