ልጥፎች

ከ2020 ልጥፎች በማሳየት ላይ

"More than 100 killed in latest ethnic massacre in Ethiopia

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   ይህ ዓለም አቀፍ ትኩረት አጥቶ የባጀው የመተከል የአማራ ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ አክንዮ ዘገባ ዘጋርድያን፤ ዋሽንግተን ፖስት እና አምንስቲ ኢንተርናሽናል የዘገቡት ነው። መልካም የንባብ ጊዜ። ሼር በማድረግ መተባባር ይገባል። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። „Democracy Dies in Darkness Africa More than 100 killed in latest ethnic massacre in Ethiopia By Associated Press Dec. 23, 2020 at 4:41 p.m. GMT+1 NAIROBI, Kenya — More than 100 people have been killed in the latest massacre along ethnic lines in western Ethiopia, the Ethiopian Human Rights Commission said Wednesday, and the toll is expected to rise. The attack in Metekel zone of Benishangul-Gumuz region occurred a day after Prime Minister Abiy Ahmed visited the region and spoke about the need to end such massacres. Ethnic tensions are a major challenge as he tries to promote national unity in a country with more than 80 ethnic groups. The attacks are separate from the deadly conflict in Ethiopia’s northern Tigray region, where Ethiopian forces and allied regional forces began figh

#የቅዱስ የሖንስ የተስፋ አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፡

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ ምዕራፍ 16 ቁጥር 9“ # የቅዱስ የሖንስ የተስፋ አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፡ አዲስ አበባ።   # እፍታ።   ጤና ይስጥልኝ ዶር አብይ አህመድ እንዴት ሰነበቱ? ተለያይተን ባጀን። እርስዎ ስለፈቀዱት።   የፓርላማውን ዘገባዎትን ከውስጤ አዳምጬ በ9 ምዕራፍ ሞገትኩዎት ከሁለት ዓመት በኋላ። በማግስቱ አንድ ቀን ፌስቡክ አግዶኝም ዋለ። እባክዎት ማስረን ሆነ ማሳሰርን አይፍቀዱት። አይበጅም እና።   የሆነ ሆኖ ከውስጣቸው ካዘኑበዎት ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ እና ከውስጤ አዳጬዎት አላውቅም ነበር። በውነቱ ያን ቀን የተሻለ መንፈስ ነበረኝ።   ያስታውሱ እንደ ሆን በግንቦት መግቢያ 2010 ዓ.ም እኔም ኢትዮጵያዊ ከሆንኩኝ ብዬ „አብይ ሆይ!“ የሚል ዘለግ ያለ አቤቱታ አቅርቤለዎት ነበር። ትንሽ ትንሽ ስለሚያዳምጡም የተወሰነ ነገር መከወነዎትን አይቻለሁኝ።   የአቶ ኦባንግ ሜቶ ሆነ በሌሉበት እስከ ሞት ፍርድ የተወሰነባቸው ወገኖቼ ክስ መሰረዝ ምን ያህል እንደ ጠቀመዎት እርስዎ ያውቁታል። ብዙ ነገር ሸፍኖሎወታል። ጋርድሎዎታልም።   እስቲ ከቻሉ አይደክመዎትም እና አብይ ሆይን ደግመው ቢያነቡትም ብዙ ነገር ያገኙበታል - ይጠቅመዎታልም። ስለ ወሮ/ፈትለወርቅ፤ ስለ ባህላዊ የጎንደር የትጥቅ ትውፊት የአገር ዘብነት፤ ስለ አማራ ታማኝነት ወዘተ … ብዙ ቁም - ነገሮች የከተቡኩበት ጹሑፍ ነበር።   የሆነ ሆኖ ያን ጊዜ ከምርጫ በፊት ምንም አቤቱታ ላለቀርብ ቃል ገብቼለዎት ነበር። እንዲህ በርቀት እንለያያለን ብዬ አላሰብኩም ነበር።   … የምርጫው ነገርም እንደ ጉም ሽንት ወደ ኋላ

የፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እናቶች ፍቅረኛነት። መደምደሚያ።

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያጋጃል፤   እግዚእብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ ምሳሌ 16 ቁጥር 9 የ ፓርላማ የጠቅላዩ ውል ውይቡ የኢትዮጵያ እ ናቶች ፍ ቅረኛነት። መ ደምደሚያ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie   ምንጭ። https://www.youtube.com/watch?v=I-43KpkmB24  መግቢያ። በቅድሚያ እንዴት ከረማችሁ የቀንበጥ ብሎግ ታዳሚዎች። ባለመቻል ከ ዓመት በላይ አልተገናኜነም ነበር። ፌስቡክም አስነፈኝ። ባለፈው ዓመት ጥቂት ሞክሬ ግን ፍጥነቱ የፌስቡክ ገዛኝ እና በዛ አነበልኩኝ። እናት ወሮ ቀለብ ስዩም።                           ወታደር ፋሲል ጌትነት። አሁን ወደ ሙግቱም ተመልሻለሁኝ። ይልመድብሽ ሥርጉትሻ ብያለሁኝ። በህይወት ኑሬ በድጋሜ በመገናኜታችን ደስ ብሎኛል። ምንም እንኳን የ አገራችን ሁኔታ ብዙም የሚያስደስት ነገር ባይኖረውም። ዳንኤሏ ኢትዮጵያ በውነቱ ጸሎት በእጅጉ ያስፈልጋታል። ኢትዮጵያ አሳቻ መንገድ ላይ ናት ያለችው። እሱ አንድዬ ይሁናት እንጂ። አሜን።፡ ·          እ ምምም።   አያፍሬው ጠቅላይ ሚኒሰተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ እናቶችን ልጆች አልባ ሲያደርጉ የባጁበትን ትርክት ሃራም ብለው ተቆርቋሪ ሆነው መጥተዋል። ይህንማ ቀደም ባለው ጊዜ አብይ የኢትዮጵያ ሴቶች ዋቢ የተባሉበትን ማገዶ አድርገውታል ለዞግ በቀል። ተስፋዬም እንዲሁ።     የጋንቤላዋ እናት ላቀረበቸው ጥያቄ እኔ „ሥልጣን ስይዝ ችግር ከመጣ ስወርድ ይቀላል“ ብለው የተሳለቁት ጠቅላይ ሚኒሰተር አብይ አህመድ፤ በቡራዩ፤ በአዲስ አበባ፤ …   በለገጣፎ ለገዳዲ፤ በሰበታ፤ በአርሲ ነገሌ፤ በአሰብ ተፈሪ፤ በሐረር፤ በቴፒ፤ በጉራ ፈርዳ፤ በደንቢ ደሎ

Free all Political Prisoners. 11.23.2020 (Ethiopia)

ምስል

የአቶ ልደቱ አያሌው እናት የማህጸን መራር ዕንባ። "ሁሉም እናት አለው።"

ምስል

Characteristics of the Nature of Love (Part Five 10.04.2020)

ምስል

Characteristics of the Nature of Love Part three

ምስል

Characteristics of the Nature of Love Part three

ምስል

Chapter Sex, Characteristics of the Nature of Love, Part two 09.12.2020

ምስል

ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ?

ምስል

ርዕዮት ሃሰሳ፦ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . . ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢ...

ምስል

ርዕዮት ሃሰሳ፦ገዳ እና መሰረት የለሽ ትርክቶቹ. . . ገዳ የተባለው ዘር አጥፊ ሥርዓት በቅርስነት ሲመዘገብ የኢ...

ምስል

Chapter Five, Love Nature Delegation (Summary.)

ምስል

Chapter Five, Love Nature Delegation (Summary.)

ምስል

ዕውነት አጃቢ የለውም።

ምስል

መኖር።

ምስል

ደፋር ማን ነው?

ምስል

ፍትህ ወዬበ በኢትዮጵያ! 08.23.2020

ምስል

የፍቅር ተፈጥሮ በርትህ ውስጥ ነው። 08.23.2020

ምስል

ራስን መሸሽ በሽታ ነው። 8.23.2020

ምስል

Personal View of Mr. Urs Hofer {#Aufbruchstimming} odp

ምስል

Mama Global Dr. Angela Merkel is our Award. Our Merkel is Miracle. 09.10...

ምስል

ፍሬ ከናፍር//- ድብቁ የብልፅግና ገመና እና አደጋዎቹ! - ክፍል 2

ምስል

"እኔ ዕድለኛ ሆኜ ነው በሕይወት የተረፍሁት" - ንግሥት ይርጋ

ምስል

"የምድራችን ዕውነት ይህ ነው" ከጋዜጠኛ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ።

ምስል

Kitaw Ejigu _Part 3

ምስል

ችግር ተቆላምጦ መፍትሄ አይገኝም። የችግሩ ምንጭ ጸረ አማራነት ነው። እርምጃው ደግሞ የጅምላ ጭፍጨፋ።

ምስል

ተሸንፈኃል! መኖርህን አለሁ አትበለው! የለህም! እባክህን ውጣ ከጨለማው?

ምስል

አብረን እንፈር!

ምስል

አብረን እንፈር!

ምስል

ክፉ ነገር ማሰቡ በራሱ ክፉነት ነው፤ እንኳንስ ተግባሩ።

ምስል

Part 1 - The View on Ethiopia - (New Show) Current political situation i...

ምስል

Part 2 The View on Ethiopia (NEW SHOW) Current political situation in E...

ምስል

Current political situation in Ethiopia

ምስል

የክብርት እቴጌ መነን አስፋው ዕጹብ ድንቅ ትጋት እና የኢትዮጵያ ሴቶች የአርበኝነት ውሎ። MP3

ምስል

በ2014 እ.አ.አ በግሎባል ደረጃ ምን ታሪካዊ ሁነት ኢትዮጵያዊው ጀግና ፓይለት ሃይለመድህን አበራ ፈጸመ? የምልሰ...

ምስል

የነብዬ ብጄ አሳምነው ጽጌ አጭር ዝክረ - ታሪክ አቶ አሌክስ ዘ ኢትዮጵያ እንደጻፉት።

ምስል

በብጄ አሳምነው ጽጌ ፖለቲካ ያልተቋጨው ዕድምታ፤ ውስጥ ይጠዬቅ? ሆስፒታል ላይ የነበሩ የልዩ አባል አባላት ተረሽነዋል።

ምስል

ፋሺዝም በኢትዮጵያ በሌ/ ኮነሬል አብይ አህመድ ሌጋሲ ከአና ፍራንክ (Ana Frank) ታሪክ መነሻነት ሲቃኝ።

ምስል

የሌ/ ኮነሬል አብይ አህመድ ጸረ አማራ አፓርታይዳዊ ሌጋሲ ገመና ሲፈታተሽ!

ምስል

ዝክረ ወጣት አና ፍራንክ (Ana Frank) ሁለገብ ተጋድሎ።

ምስል

ከአና ፍራንክ ጽናት የህልውና ተጋድሎው ምን ይማራል?

ምስል

የሟች የአቶ ጆርጅ ፍሎይደን ግድያ የቀረጸቸው ወጣት ዳርኔላ ፍሬዘር ሁነት እና ተያያዥ ታሪኮች ከቢቢሰ አማርኛው ገ...

ምስል

የኦሮሙማ ጠቀራዊ የዲሞግራፊ ፋሽስታዊ ጉዞ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት።

ምስል

የኦሮሙማ ጠቀራዊ የዲሞግራፊ ፋሽስታዊ ጉዞ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት።

ምስል

ሙሀመድ አል-አሩሲ አዲስ አበባ ላይ ከጆሮው ላይ ሞባይሉን ነጥቆት ስለሮጠው አስገራሚ ገጠመኝ ተናገረ

ምስል

ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሙሀመድ ስለ አባይ በግብፅ ሚድያ ላይ ቀርቦ ልክ ልካቸውን ነገራቸው በአማረኛ | Ethio new...

ምስል

Reyot News Magazine የትግራይ ተቃውሞዎች እና የ“ኦሮሚያ” ትርምስ 5/23/2020

ምስል

አስደንጋጩ የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከባባድ የጦር መሳሪያ ጥየቃ በአልጀዚራ ሲገለጥ! በአማረኛ በኡስታዝ ጀማል

ምስል

ጀግናው ኢትዮጵያዊ ሙሀመድ ስለ አባይ በግብፅ ሚድያ ላይ ቀርቦ ልክ ልካቸውን ነገራቸው በአማረኛ | Ethio new...

ምስል

እስክንድር ነጋ ታስሮ ማምሻውን ተፈቷል - አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከቦታው ያደረሱን መረጃ | Mereja TV

ምስል

እስክንድር ነጋ ታስሮ ማምሻውን ተፈቷል - አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከቦታው ያደረሱን መረጃ | Mereja TV

ምስል

ልዩ ቆይታ ከአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ እና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር Hard Talk with Belete Mol...

ምስል

ስለ COVID - 19 አሸባሪው ኮሮና ቫይረስ ከጣሊያን ከዶር ዳንኤል ማቺኒ የተለከ መልክዕት።

ምስል

በወረርሽኝ በሽታ ወቅት ኢሙኒታችን ማንሰራሪያ 6 የተፈተኑ መንገዶች ( 6 proved ways to boost immu...

ምስል

ግብጽን ያስቆጣው ኢትዮጲያን ያስፈነደቀዉ የጀርመን የአስታራቂነት ምክረ ሀሳብ! | Ethiopia

ምስል

ስለ ጨካኙ ኮርና ቫይረስ ቅደመ ጥንቃቄ በዶር ጸጋዬ ደግነህ።

ምስል

ዋ! ያቺ ዓድዋ

ምስል

በቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም!

ምስል
·         እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። በ ቅርጥምጣሚ አጀንዳ ላይ ጉጉሱ ይቁም! ወኔው ከኖረህ ከኦሮሙማ ዴሞግራፊ ላይ ተነሳ! „ጠላቴ እንደ በደለኛ፣ በእኔ ላይ የሚነሳም እንደ ኃጢያተኛ ይሁን።“ (መጽሐፍ ኢዮብ ምዕራፍ 27 ቁጥር 7) ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergut©Selassie 07.02.2020 ከ      ጭምቷ ሲዊዘርላንድ       እምታ ! እምታ ሆነ ውሎ አዳሩ የኦሮሙማ ዘመን። ይልቅ ሳቅ በጠፋ በስንት ዘመኑ ቤቱ እስኪደባለቅ ያሳቀኝ ነገር የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የአበባቸው መታገት ነበር። እኔን¡ አሳዘኑኝ¡ ግንንግን እሰይ¡ ለአበባም ቀን ወጣለት በዘመነ „ብልጽግና¡“ ለካንስ እውነታቸው ነው „አንዴ ከሚያምር ውስጥ ገብተናል“ ማለታቸው። ግን እንዴት ናችሁ የኔዎቹ - ቅኖቹ የአገሬ ልጆች? ዛሬ እዚህ ፈታ ብሏል። ወጀብ ነበር የሰነበተው። አያችሁ ግን ዶር አብይ አህመድ እሳቸው ያሉበት ዓለም እና እኛ ያለንበት ዓለም የተለያዬ ሰለመሆኑ። እሳቸው ከቅድስተ - ቅዱሳን ገነታዊ መንበራቸው ነው ያሉት። ሞት፤ ሃዘን፤ ለቅሶ ሰምተው አያውቁም። እልልታ ነው በሳቸው ዘመን በቤተ - መንግሥቱ አና ብሎ የሚናኘው። ፐፐፐ! የሁለት ዓለም ሰዎች። ለዚህ ነው ከጁቪተር ሲሄዱና ሲመለሱ እምለው እኔ። ሌላው ግን ይህን መሰል መዝናኛ ለተደማሪ የፖለቲካ ሊሂቃን እና ለተደማሪ ሚዲያዎች ጥሩ ነው። ጭፍግግነታቸውን የሚከላ የመዝናኛ ክበብ። የተስፋ ጠቅላይ ሚኒስተራቸው ባዳጣቸው ቁጥር እኔን እያሉ! እነሱ በትርጓሜ ሲያቃኑ ልፋት ላይ ናቸው እና ያሉት። ስለዚህም ይህቺ የአበባ ፖለቲካ እንዲያው ዘና፤ እንዲህም ዘንከትክት ታደርጋለች። የውነት አጋጥሟቸዋል ለእነ ተደማሪውያን! ማርጠቢያ