ልጥፎች

ከጃንዋሪ 8, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የአገር ፎለቄ ፈርጥ እንደ አልባሌ?

ምስል
የአገር ፎለቄ ፈርጥ እንደ አልባሌ? „ወገኔ ሆይ አድምጠኝ፤ ሕዝቤ ሆይ፣ ስማኝ ህግ ከእኔ ይወጣልና ፍርዴም ለአህዛብ ብርሃን ይሆናልና።“ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፶፩ ቁጥር ፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ  Sergute©Selassie 07.01.2018  ከእመ ዝምታ ·        እፍታ ለአንድ አፍታ! ውዶቼ እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ  ወይ? ዛሬ ቀጠሮዬ ሳልባክን  የጠ/ሚር አብይ አህመድን ከመምህራን ጋር ያደረጉትን ውይይት በጥሞና ላደምጥው ስለፈለግኩኝ ሦስቱንም ክፍል በበዛ ጥሞና ታደምኩበት። ያው ለእኔ እንደ ትምህርት ክ/ ጊዜ ስለማዬው ማስተዋሻ እያያዝኩኝ ነበር ያደማጥኩት። የ ሚገርመው የፕሬስ ሰክሬታርያት ጽፈ/ቤት ሃላፊዎችም፤ የጠ/ ሚር/ ቢሮ የጽህፈት ቤት ሃላፊ ማስተዋሻ እንኳን አልያዙም ነበር። ታዳሚዎች ግን ሲይዙ አይቻለሁኝ። ይህም አንድ የሾለክንበት ጉዳይ ነው። ትውልዱ ከእኛ ምን ይማር? በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ትውልዱን እያሰቡ ቢሆን መልካም ነው። ልጆች ከሚሰሙት ይልቅ በሚያዩት ይመሰጣሉና።  የሆነ ሆኖ በዚህ ጠ/ሚር አብይ ባደረጉት ንግግር ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት መልስ በጥልቅነት ውስጥ የመታደላችን ልኩንም በልበ - ህሊና ለመለካት ሞከርኩኝ ። አስተውሉ የኔዎቹ ሞከርኩ ነው ያልኩት። ስለምን? ይህን አልኩኝ መሰላችሀ ... የሳቸውን የተመስጦ ይዘት ለመተርጎም የዕድምታ ሊቃውንትን ስለሚ ጣራ ። ከዕድምታ ሊቃውንትነት ጋር ይተካከላሉ ብዬ እማስባቸው ፕ/ ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ስለሆኑ የቤት ሥራውን ለሳቸው ልተዎው። ግን ስንቱን ይዘልቁታል? ንግግሩን እያዳመጥኩኝ በቀደም ዕለት ሙሉ ቀን ...

ቸርነቱን ለቸሩ።

ምስል
ቸርነቱን ለቸሩ። „ወርቅ እና ቀይ እንቁ ግን ይገኛል፤  የዕውቀት ከንፍ ግን የከበረች ናት።“ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳ ቁጥር፲፭ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 08.01.2019 ከእመ ብዙሃን ሲዊዝ።                                                              አባ ቅንዬ!     ሙሉ ጤንነት ከሙሉ ሰላም ጋር ቀንበጥ ትመኛለች ለዶር ለማ መገርሳ   ለዴሞክራሲ አባት። ለጸሎት እንትጋ! ኑሩልኝ።