ልጥፎች

ከሜይ 5, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የዩኔስኮ የሰላም ሽልማት የእሾኽ አክሊል ነው።

ምስል
 እንኳን በደህና መጡልኝ  የዩኔስኮ የሰላም ሽልማት   የእሾኽ አክሊል ነው። „ትእግስት ታላቁን ሃጢያት ጸጥ ያደርጋልና   የገዢ ቁጣ የተነሣብህን እንደ ሆን ስፍራህን አትልቀቅ።“   መጽሐፈ መክብብ ፲ ቁጥር ፬ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 05.05.2019 ከእመ ሲወዘርላንድ ·        እ ፍታ። „ጠ / ሚ / ሩ የተባበሩት መንግሥታት የሳይንስና የባሕል ድርጅት ( ዩኔስኮ ) ጉሌርሞ ካኖ የዓለም የፕሬስ ነፃነት የሽልማት ስነ - ሥርዓት ላይ ለሚያደርጉት የእራት ግብዣ ለመታደምና ሃሳብን በመግለጽ ነፃነት ዙርያ ለመነጋገር ነበር። መርሐ ግብሩም በመልካም ሁኔታ ተጠናቋል።“ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እንደ ዘገበው። https://www.satenaw.com/amharic/archives/67322 ከጠ / ሚ / ሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚ / ሩ ጋር ! ( ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ ) May 4, 2019 ዛሬ ለስላሳው ጋዜጠኛ አቶ ውብሸት ታዬ  ለሰልፊ መፈለጉ ራሱ መልካም ነው። በእሱ ስቃይ ሽልማቱ እንደተሰጠ ግን ልብ ያለው አይመስልም ጭብጡን እንደተረዳሁት። ፍንሽንሽም፤ ፍንክንክም ብሏል። ከእስር እንደ ተፈታ ያን ጊዜ በቤተ መንግሥት ተጠርቶ ለቡና ቁርስ በቅቶ ቢሆን ኖሮ ነበር ለእኔ ገድል ልለው እችል የነበረው ልክ እንደ ኡሳታዞች። አሁን ግን ያው ለኦነጋዊ መንፈስ ማገራዊ ጥበቃ ማጣበቂያ ማስትሽነት ነው። የሽንገላ መግል። እዬበረደኝ ነው ያነበብኩት መንፈሱን እራሱን። ምክንያቱም በራሱ ዕይታ ልክ የተሠራው በሙያው ማሰተርሱን የያዘው ሟቹ ጋዜጠኛ አቶ ደምስ በለጠ አገር ሲገባም፤ ነፍሱ ከሥጋው ሲያ