ልጥፎች

ከኦገስት 30, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Die Schweiz ist ein heiliges Land. Rein.Trösterin. Friedlich. organisie...

ምስል

የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ። Kindertränen, Angst und...

ምስል

የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ።

ምስል
  የኢትዮጵያ ህፃናት #ዕንባ አባሽ ይናፍቃሉ። #አይዟችሁ የሚሏቸውን ይማፀናሉ።    የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት በዘመናቸው ስለምንድን ይሆን ለልጆች የሚሆን #የአይዟችሁ ቋሚ ተቋም መገንባት የተሳናቸው?   ማህበረ ቅንነት እስኪ ሼር አድርጉት ለአባቶቻችን እንዲደርስልኝ ሃሳቤ።   "እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል፦ ሰው ግን አያስተውለውም።"                                                                   የኢትዮጵያ ህፃናት፤ የኢትዮጵያ ልጆች #ዋቢ የላቸውም። #ሁነኛ የላቸውም። #ባለቤት የላቸውም። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ትርምስ ቀንበሩን የሚሸከሙት የኢትዮጵያ ህፃናት እና የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸው። የመጀመሪያውን የልጆችን ሰቆቃ የሚሸከሙት እነሱው ናቸው። በዚህ 6 ዓመት እንኳን በጦርነት፤ በመፈናቀል፤ በተፈጥሮ አደጋ፥ በዓታችን ልቀቁ በሚል ሰይጣናዊ ዕሳቤ አሳራቸውን ያዩት የኢትዮጵያ #ህፃናት ናቸው። ልጅ ሆነው ልጅ አሳዳጊ ወላጅ የሆኑት እነሱው ናቸው።    ከቡራዩ ጭፍጨፋ ጀምሮ በለገዳዲ ለገጣፎ፤ በደቡብ፤ በማህል ጎንደር፤ በመተከል፤ በደራ፤ በወለጋ፤ #በአዲስ አበባ፤ በሽዋ ሮቢት፤ በሻሸመኔ፦በአርሲ ነገሌ፤ በአጣዬ፤ በሐረር፤ በትግራይና በፌድራሉ ጦርነት በሙሉ አፋር ክልል፤ በአማራ ክልል፤ በትግራይ ክልል የቀጥታ ተጠቂወች ህፃናት ናቸው።   ወላጅ አልባ ህፃናትም በርካታ ናቸው። #ጤና ፤ ትምህርት ለኢትዮጵያ ህፃናት #ቅንጦት ነው። #አትረገዙም ፤ #አትወለዱምም አለበት። ጽንስ ከመሐፀን ወጥቶ ተሰቃይቷል። አብረን እንፈር። የትውልዱን ህሊና ሰዋዊ፤ ተፈጥሯዊ ለማድረግ የአቅም እጥረት ያመጣው አሳር ነው። ጭካኔው ልክ የለው።    በሌላ በኩል ተፈጥሮም ሲቆጣ ተጎጂወች ል