ልጥፎች

ከጃንዩወሪ 6, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

ምስል
  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል። እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል። ምሳሌ 16 ቁጥር 9“   እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።   ለእኔ ሰማዓት ናት አጊቱ! ጀግናዬም! „A cheese making business in the Alps is the project of Ethiopian entrepreneur, Agitu Ideo Gudeta. Forced to flee Ethiopia, she has built a new life in Italy.“   ·        እፍታ። የተወሰናችሁት እንደሚቆርጣችሁ፤ እንደሚፈልጣችሁ፤ እንደሚጨንቃችሁ፤ እንደሚያናዳችሁ አውቃለሁኝ ይህ መጣጥፌ። ዛር ካለም ጉሬያ ይፈቀዳል።     በፓን አፍሪካኒስቱ ብላቴ ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን መታሰቢያ ድህረ ገፅ፤ የራዲዮ ፕሮግራም ምስረታ እና ዝግጅት ስጀምረው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በጣም ብዙ ተዘርዝሮ የማያልቅ መከራን ተቀብዬበታለሁኝ። እዬተቀበልኩበትም ነው። በዬትኛውም ሁኔታ ታግቻለሁኝ። የእኔን ሥም መጥራት እኔን ማድነቅ ማመስገን ውግዝ ከአርዮስ ነው።   ተዘርዣለሁኝ። ሥሜ ጠፍቷል። ተወግዣለሁኝ። ሁሉንም መከራ ፈቅጄ እና ወድጄ አስተናግደዋለሁኝ። ወደፊትም። ዕምነቴ ዕውነት እና መርህ ነው። መንገዴ ተፈጥሯዊነት፤ ሰዋዊነት፤ እኛነት ነው። ከዚህ ፈቅ የለም። የራሴ ጌታ እራሴ፤ የራሴ እንደራሴ እኔው እራሴ ነኝ። እኔ „እኔን“ መሆን ከተሳነው እኔ „እኔን“ ያሰነባተዋል። ይህ ደግሞ አይፈቀድለትም።   ዛሬ እንዲህ ልትክደን በወት ብርቱካን ሚዲቅሳም ዕወቅና ላይ በመትጋቴ እንዲሁ አሳሬን በልቸበታለሁኝ። በብላቴውም፤ በብርቴም፤ በተዋህዶ ዕምነቴም ሦስቱም ተከስሼ ነበር። አክራሪ ኦሮሞ፤ አክራሪ ተዋህዶ ተብዬ። ራዲዮ ጣቢያዬን