ልጥፎች

ከኖቬምበር, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል ከአደባባይ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ዘመንን እና ህግን ያስታረቁበት የሚዛን ልቅና። 21...

ምስል
ቆይታ Nov 2022 ·         ዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል ከአደባባይ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ዘመንን እና ህግን ያስታረቁበት የሚዛን ልቅና።   «ህገ መንግሥት አንድን ህዝብ ዬተሻለ መብት፣ ዬተሻለ ተስፉ፤ ዬተሻለ ዕድል፤ ዬተሻለ መብት ይሰጠው እንደሆን እንጂ ዬህዝብ ማጅራት መቺ ሰነድ ሆኖ ሊቀርብ አይችልም።» ( ዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል )   ·         ሊንክ ሙሉውን ማድመጥ ለምትሹ፤ እና ዬእኔ መሰናዶ ምንጩ። https://www.youtube.com/watch?v=UmZ-Rvz0s_0 «የድርድሩ ውሎች እና ወልቃይት || ሕገ መንግሥቱ ፣ የሰላም ዳራ»

ዳኛ ፍርህይወት ሳሙኤል ፍርህይወት ሳሙኤል ከEMS ጋር በነበራቸው ቆይታ ዬሰላም ስምምነቱ እና ስጋቱን ከህግ አንጻ...

ምስል
ማህበረ ቅንነት እንዴት አደራችሁ። እንቅልፍ አጥቼ ሰነበትኩኝ። ትውልዱ እና ማግስቱ??? ክፍል አንድ ዳኛ ፍሬህይወት ሳሙኤል በዘመኑ የውል ፖለቲካ ዬህግ አፈጻጸም ዕይታ ዬሰላም ስምምነቱ እና ስጋቱን ከህግ አንጻር ምን ይላሉ? ቆይታቸው ከ EMS ጋር ነው። ·         ሊንክ ሙሉውን ማድመጥ ለምትሹ፤ እና ዬእኔ መሰናዶ ምንጩ። https://www.youtube.com/watch?v=DwQECmjQJPU EMS Bezih Samint የሰላም ስምምነቱ እና ተግዳሮቱ ከዶ / ር ዮናስ ብሩና ከአቶ ፍሬህይወት ሳሙኤል ጋር የተደረገ ቆይታ Nov 2022 ቅንብር ሥርጉተ ©ሥላሴ Sergute©Selassie 21.11.2022 ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር ከተማ።

ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ዬተሞገቱበት። 15.11.2022

ምስል
  ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ዬተሞገቱበት።   P 1/2/3   # የዛሬ ትናንት ዋዜማ። # ሁለት የውስጥነት አንስቶች እና የጠቅላይ ሚር አብይ ግሳፄ። " የቤትህ ቅናት በላኝ። " በጠቅላይ ሚር አብይ አሐመድ አሊ በሴት ሊቃናት መካከል በፍጽምና የሚያቀርቧቸው አሉ። እንዲሁም ለሟሟያ ዬሚዮዋቸውም አሉ። ዬህሊናቸው ያህል ወሮ ሙፍርያት ካሜል እስከ ምርጫ፤ ወ / ሮ አዳነች አበቤ እስከ ትናንት ዋዜማ። የአማራ ሊቃናት ጭፍጨፋ፤ የጦርነት መከራ እና የህወሃት ሊቃናት ብክነት ለደህዴን የጫጉሊ ጊዜ ነበር። ከራስ ፀጉራቸው በሥልጣን፤ በሹመት፤ በኮሚቴ መሪነት፤ በገላጭነት፤ በልዑክ አደራጅነት፤ በአብሮ ተጓዥነት፤ ለመሪያቸው ዕንባማዋ፤ ዬኖቬል ድግስ ዋና ሚዜ የልቤ የተባሉት፤ የምክትል ጠቅላይ ሚር ደረጃ የተሰጣቸው ነበሩ ወ / ሮ የሰላም ሚር ሙፍርያት ካሜል። በምርጫ የአደባባይ ሥርዓት ግን ታች ላይ የተወረወሩ። በሌላ በኩል ከጉምሩክ፤ አቃቢ ህግነት፤ ከአቃቢ ህግነት ወደ ታላቋ አዲስ አበባ ከንቲባነት የተሸጋገሩት ከንቲባ አዳነች አበቤም ሚስጥሬ፤ ዬልብ አድራሼ፤ መካቼ ይባሉ ነበር በጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ። በዛሬው ጉባኤ መንትዮሻቸውን ወርፈዋቸዋል። ምክትል ከንቲባ ሁነው ለመስራት እንደተገደዱ ገልፀዋል። ሰሞኑን ሽልማቱም፤ ቅኔውም የተደረደረላቸው ወሮ አዳነች አበቤን ጎሸም አድርገዋቸዋል። ፋክክር መጣ ማለት ነው። በልጦ ብቅ አይፈቀድ ይሆን ? የሚወረውሩበት ቦታ ሲያጡ ሥም አያጡምም የክ