"ልዑል ቃሉንም ሰጠ።"
„ እግዚአብሄርም ከሰማያት አንጎደጎደ፣ ልዑል ቃሉንም ሰጠ።“ (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፯ ቁጥር ፲፫) ከሥርጉተ ሥላሴ ( Sergute © Sselassie ) 06.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላድ) ለመላጨት፣ የታዕቅቧ - ፍድሰት አልባነት ግልበት - ግሽበት ባዶነት ወናነት ፣ ዝንጉነት ግምለት ፣ ግድፈት ግድመት ልልነት፣ ልቀነት ምከነት። ቅስፈት የዋህነት ምርተት፣ ጨምቆ - የሚበላ ውስጥን ሰልስሎ - የሚያባለላ የአይምሬ - ግብይት የጨለማ ቀለበት 44 Titele ተጣፈ። ሰኔ 4 ቀን 2001 ዓ . ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ ማስታወሻ። ውል መጸሐፍ ገጽ 30 እርአስ “የጨለማ ቀለበት”