"የእግዚአብሄር ፈቃዱ ኃጢያት እንዳትሰራ ነው።"
“የእግዚአብሄር ፈቃዱ ኃጢያት እንዳትሰራ ነው፤ ከበደልም
ትርቅ ዘንድ ፈቃዱ ነው።”
(መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፴፪ ቁጥር ፭)
ከሥርጉተ ሥላሴ ሥላሴ (Sergute©Sselassie)
06.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ)
06.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ)
…. ኡኡታው
ማዕበል ስምጠቱ -=== ወጀቡ
የዓውሎ እራቱ ----=====
ጥፋቱ
በእሳት መጋዬቱ =====---- እልቂቱ
ዕንቡጥ እንግልቱ
----===== የፍሬ ዘር፣ ምሬቱ
ረሃቡ ጥማቱ ======-----
ፍጥረት ህማማቱ
እባክህ?!. ፈጣሪ -====-- ለህጻናት ብለህ
አቁረው ቅጣቱን!
N (Titel)
·
ሥጦታ … በሰማይ ቁጣ ለሚቀጡ፣ በመላ ዓለም ለሚገኙ ህጻናት ነሃሴ. 8/2002
ማስታወሻ፤
እርእስ …. “አቁረው” መክሊት መጸሐፍ ገጽ 203
እርእሱ በጉልህ የተፃፈው ነው ይህ የሥርጉተ ፈንገጥ ያለው የአፃፃፍ ንድፍ ነው። ፊደላትም የራሳቸውን ምት ተከትለው
ውበታቸውን የሚገልጹበት ዞግ ሊኖራቸው ይገባል። የፊደላት ነፃነት በተጠበቀ ቁጥር ውበታቸው እየበለጸገ ይሄዳል።
ፈደላት ሞድም ያማራቸዋል። ፊደላት ማማርም ያምራቸዋል።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ