ልጥፎች
ከሜይ 15, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ
ETV ለታሪክ ዘራፊዎች ማንዘርዘሪያ ሊኖረው ይገባል። የአማራ ተጋድሎ ታሪከ ከልብ አይደለም! ምንጊዜም ያሽታል! ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
"ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ" በጸሐፊ አቶ ዳሞ ጎታሞ ( አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ እንደ ተረጎሙት።)
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
መከሰስ ካለበት እውነት ይከሰስ ወይንም ኢትዮጵያዊው አምክንዮን የ4ኪሎው ጉባኤ ካቴና ይዘዝለት።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የዩኒስኮ የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶር አብይ አህመድ እና ዕድምታው በሥርጉተ ሥላሴ ዕይታ (06.0...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የአስተሳሰብ ግድፈት ወይስ ጥፋትን ለመሸፈን የጠ/ሚ አብይ ትዕግስት እና የሕግ የበላይነት (በጸሐፊ አቶ ያሬድ ኃይ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የአስተሳሰብ ግድፈት ወይስ ጥፋትን ለመሸፈን የጠ/ሚ አብይ ትዕግስት እና የሕግ የበላይነት (በጸሐፊ አቶ ያሬድ ኃይ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የዕብለት ዕምነት ቃልቻ ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ደህና መጡልኝ። የዕብለት ዕምነት ቃልቻ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ መጽሐፈ ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 14.05.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ተስፋችን በዬዘመኑ። · በ ር። https://www.youtube.com/watch?v=oIdV9y0TLuA&t=38s የአስተሳሰብ ግድፈት ወይስ ጥፋትን ለመሸፈን የጠ / ሚ አብይ ትዕግስት እና የሕግ የበላይነት ( በጸሐፊ አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ) በድምጽ የተሠራ። ) https://www.youtube.com/watch?v=9J8kcxJrSQs&feature=youtu.be የዕብለት ዕምነት ቃልቻ። ( የወግ ገበታ በድምጽ - 15.05.2019) · እ ፍታ። ካለ ነጭ እሪያን አይሆንለትም፤ ካለ ዝንቅንቅም እእ ፤ ካለ ጠጅሳርም በጅ አይልም፤ ካለ ድልቂያም አሻም ባይ ነው፤ ስልቱ ቅብጥርሶ ነው፤ ነፍሱም ምንትሶ፤ አውሊያው ጨንገሬ ጋሼ ዕብለት ይባላል … ታቦቱ ቃልቻ ይባላል። ሸፍጠኛ ነው። ሸፍጡ ቢደረደር አንድ ፈራሽ አገር ይሰራል … የትውልድ ምድረበዳ ቀያሽ። ግን ክብረቶቼ እንዴት ናችሁ የኔዎቹ? ደህና ናችሁ ወይ?እኔ አምላኬ ክብሩ ይስፍ ደህና ...