# ህም ! #ህም ። #ህም ። "ገዢው የዞግ ድርጅት ተፎካካሪወችን፤ ተቃማዊወችን ማፈን መብቱ ነው። ሥራውም ነው እንደ ድከመት ሊታይ አይገባም" የሚል የአማራ ሊቅ ለዛውም የህግ አንበል? ምጥ ነው። እንዲህ ከተባለ #ዴሞክራቶች #ሪፓብሊካን ይፈኑን? #ያሳድዱን ? #ይገቱን ? የሚገርመኝ አወያዩም አልሞገተም። አንድ ሚዲያ ላይ ክፍል ሁለት ውይይት ላይ ነው ያዳመጥኩት። አወያዩም እንደ ቅዱስ ቁርባን ተመስጌን ብሎ የተቀበለው ይመስላል። የማይሰማ የለም። ውዶቼ ደህና ቆዩኝ። ሥርጉትሻ 2024/05/2024