#እግዚአብሄር ይፈራ።

 #እግዚአብሄር ይፈራ።
ፖለቲካ እግዚአብሄር አይደለም። ፖለቲካም ከእግዚአብሄር በላይ አይደለም። እኛን ጨምሮ ሊስተዋል የሚገባው ጉዳይ ፖለቲካ ስለ ሰው ነው። ሰው ደግሞ ከእግዚአብሄር በታች ነው። እግዚአብሄር አክላለሁ ብሎ መንጠራራት ቅስፈትን ያመጣል። መረገምንም ይቀልባል። ስለሆነም ሰውነትን ከፈጣሪ ጋር ማተካከል ሊታረም የሚገባው ጉዳይ ነው። የላይኛው ፍርዱ ኃያል ነውና። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ግን እንዴት አደራችሁልኝ ጌጦቼ።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ ሥርጉትሻ2024/23/05

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።