ልጥፎች

ከጃንዋሪ 12, 2025 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የ 2025 አቀባበል።

  ·        የ 2025 አቀባበል። ·        እግዚአብሄር አላህ በእኛ ተከፍቷል። እግዚአብሄር ሆይ ምህረትህን ላክልን። አሜን።  « የቤትህ ቅናት በላኝ።»   ·        የሰው ልጅ የተፈጥሮ አደጋ ብቻ በበቃው ነበር። ·        ራሱን ችግር እያመረተ ራሱን ከሚያሰቃይ። ·        በኢትዮጵያ የመሬት መራድ፤ የእሳት ነበልባል ከሰማይ እንደ ኒኩለር የሚወነጨፍ፤ ጦርነት፤ ረሃብ፣ ·        በኬንያ ያልተለመደ ቁስ ከሰማይ መውረድ፥ ·        በአሜሪካ ሎሳንጅለት የእሳት ሰራዊት። በዋሽንግተን ዲሲ   በረዶ በሌሎችም ከተሞች እንዲሁ። ወቅቱ ቢሆንም ከመጠን ያለፈ ከሆነ ይከብዳል። ·          ዩክሬን እና ራሺያ በባሩድ፤ ·          እስራኤል፤ ጋዛ፤ ሊባነን፤ ኢራን በሮኬት ጎመራ፤ ·          ሱዳን በፋክክር ላንቃ የባሩድ ላንቃ ዶፍ በያቅጣጫው የህዝብ የውስጥ ሰላም መታወክ፤ ሰቆቃ መፈናቀል፤ የተፈጥሮ ጸጋወች ሁሉየስጋት መታወክ። እንሰሳት መሰደድ እና የፍርሃት ዐውድ ዐለማችን እየናጣት ነው። ምን አጎደልን ይህ ጥያቄ የአለም መሪወች ሊጠይቁት ይገባል። እግዚአብሄር አላህ...

"የብልጽግና ፉንጋነት የኢህአዴግን መልክ አያገላም...!"#amhara #oromo #fano #jawarmohamed #...

ምስል