ድላዊቷ ክብርት የባህል ሚነስተሯ ዶር ሂሩት ካሳ እና ቅብዕቸው!
እንኳን ደህና መጡልኝ! ድላዊቷ ክብርት የባህል ሚነስተሯ ዶር ሂሩት ካሳ እና ቅብዕቸው ! „ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ ወደ ተራራው ውጡ ብዙ ዘራችሁ ጥቂትም አገባችሁ እንጨትም አምጡ፣ ቤቱንም ሥሩ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፣ እኔም አሰግናለሁ፤ ይላል እግዚአብሄር። እናንተ ብዙ ተስፋ አደረጋችሁ፤ እንሆም ጥቂት ሆነ ወደ ቤትም ባገባችሁት ጊዜ እፍ አልሁበት“ ትቢተ ሐጌ ፩ ቁጥር ፯፱ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 23.03.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። · ከመነ ሻው እስከ መዳረሻ። https://www.youtube.com/watch?v=fQxb2mpabNY&t=1s Ethiopia: ሰበር መረጃ - ኢትዮጵያ የአጼ ቴዎድሮስን ጸጉር ተረከበች | Emperor Tewodros II https://www.youtube.com/watch?v=_lvxb_jjAOw Ethiopia: ተወዳጁ ቴዲ አፍሮ የተገኘበት የአፄ ቴዎድሮስ ፀጉር ( ቁንደላ ) ደማቅ አቀባበል https://www.youtube.com/watch?v=YcVKFqCT57Y ቴዲ አፍሮ የተገኘበት ከ 150 አመት በኋላ የተመለሰው የአፄ ቴዎድሮስ ቁንድላ አቀባበል ላይ የተላለፈ መልዕክት https://www.youtube.com/watch?v=JsRHQTNL6W8 ዛሬ ተወዳጁ ቴዲ አፍሮን ሳቅ በሳቅ ያደረገው ንግግር በብሄራዊ ሙ ዚየም እንዴት ቆያችሁ አዱኛዎቼ? ከሰሞናቱ ከዛ እዬራዊ ቁጣ ተመልሰን ከ14 ቀናት በኋዋላ ደግሞ የ15...