ልጥፎች

ከኦገስት 2, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ከትግራይ ጀምሮ ኢትዮጵያን የመበታተን ሩጫ #Tsadkan #SamanthaPower #BBC #AbiyAhmed

ምስል
ውዶቼ አዳምጡት። ህወሃትን ቢቢሲ አሰጣው። ሁለት አንስት ሊቃናትም ከ ዕውነት ጋር ቆሙ። የዶር አብይ መንግሥት ሰነፍ ነው። እንሞግተዋለን። ግን ፋሽት ህወሃት ግን ለሰከንድ መደገፍ ፈጣሪን ማስከፋት ይሆናል። ህወሃት ሰይጣን ነው። ሰይጣን ድጋፍ ሊሰጠው አይገባም። በፍጹም አሁንም በ አገኜው ጋጣሚ ሁሉ እኩይ ተግባሩን እዬፈጸመ ነው። ጥቃቱን እንዲፈጽም የሚያደርገው የዶር አብይ ፈቃድ ተጨምሮበት ነው። እዬር ግን ከ እውነት የቆሙ ሰብዕናወችን አስነስቷል። ጽዋም ከ እውነት ጋር ቆሟል። ተመስገን።