ልጥፎች

ከማርች 16, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ብሄራዊ የቃለ ህይወት መልዕከት በሀዘን ከተጎዱ እናት ከወ/ሮ ሚልካ ይማም …

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  የመንፈስ  አህቲነት። „ምድርም ቅልጥማችን ጠጣች ጠፋን፤ ደም ግባታችንም በመቃብር ጠፋ ፤ ሥጋችንም በመቃብር ተቀበረ፤ ያመረ ቃላችንም በመሬት ተቀበረ።“ መጽሐፈ መቃብይን ካልዕ ፲፰ ቁጥር ፲ ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 08.03.2019 ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ።                                                           እኔን!  ነፍስ ይማር! ጽናቱን ይስጥልን ፈጣሪያችን! አሜን! ነፍስ ይምር! አሜን! https://www.youtube.com/watch?v=VDrVgtBUe74 Ethiopia: መረጃ - እናቱ ተናገሩ | በአይሮፕላን አደጋው ሕይወቱን ያጣው   የ 27 ዓመቱ ሲድራክ ጌታቸው | Sidrak Getachew እንደምን አላችሁ ቅኖቹ ደህና ናችሁ ወይ? አላዛሯ ኢትዮጵያስ እንዴት ነሽ?ይህ ጉ ማም ጎ ማማ ድንገቴ እንዴት ይዞሻል? ·        ክብረቶቼ … ትናንት በጥዋቱ „እንዴት አደረክ ጀርመን“  RTL የጥዋት የዜና መሰናዶ ላይ ኖይዝላንድ የክርስትያን ቤተክርስትያን ላይ ወደ 49 የሚጠጉ ወገኖች በአሸባሪዎች ህይወታቸውን እንዳጡ አጭር ዘገባ ቀርቦ ነበር።  ዜናውን ትናንት መስራት ባለመቻል ባልችልም ዓለም እዬታመሰችበት ያለ መሰረታዊ ነገር የፍቅ...