ልጥፎች

ከኤፕሪል 23, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ

እናት ተቋም ናት።

ምስል
  እናት ተቋም ናት። እናት + እናትነት + እናታዊነት= ልዕልናዊ ቅድስና! ኢትዮጵያን አዬኋት እናት ናት ህይወት መቅድመ ትምህርት ቤት በትዕግስት ስለትዕግስት የትዕግሥት ሥምን መላዕክ አውጥቶ ፈጣሪ አተመበት እስትንፋሰ ቅድስት። የመልካምነት ዓውደምህረት የደጋጎች ቤተኝነት ማህሌት። ሥርጉትሻ2024/04/2023 እናትነት ይለምልም! አሜን!