ልጥፎች

ከፌብሩዋሪ 5, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Three Killed in Attacks on Ethiopian Orthodox Church, According to Report

  Nairobi, Kenya —  "Three people have been killed Saturday in attacks on a church in southern Ethiopia, according to reports by a religious media outlet. The violence erupted against a backdrop of tensions in the ancient Ethiopian Orthodox Tewahedo Church after rebel bishops created their own synod in Oromia, the country's most populous region. Abune Henok, Archbishop of Addis Ababa Diocese, described the incidents in the Oromia city of Shashamene as "shameful and heart-wrenching," according to the Church-affiliated Tewahedo Media Center (TMC). The TMC said two Orthodox Christian youths had been killed, and another four people injured, when Oromia special forces attacked the church in Shashamene, which lies about 250 kilometers (150 miles) south of Addis Ababa. It later said there had been sniper fire on the church from nearby high-rise buildings that had killed a woman and injured others. It was not possible to independently verify the reports. Heno...

የጠቅላይ ሚር ሄሮድስ አብይ አህመድ አሊ #የአስተምህሮት ጥሰት ጎርፍ #ሦስት በኽረ ምሶሶወችን ነጣጠሉት። ተረተሩት።

ምስል
  የጠቅላይ ሚር ሄሮድስ አብይ አህመድ አሊ #የአስተምህሮት ጥሰት ጎርፍ #ሦስት በኽረ ምሶሶወችን ነጣጠሉት። ተረተሩት። ሌላው …… ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት #ቁሰገብ አይደለችም። ፈፅሞ። በገብያ ህግም አትመራም። "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   ከልብ ሆናችሁ ታነቡት ዘንድ በትህትና እገልፃለሁ። ከእርዕሱ ጋር ተያያዥ ዬሆኑ አመክንዮችንም አነሳለሁ። ሄሮድስ አብይ አህመድ አሊ ያደረጉትን ንግግር ለሦስተኛ ጊዜ ዛሬ አዳመጥኩት። ለእኔ #ብሄራዊ የሆነ #አስቸኳይ #ጊዜ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ #ዓውጀዋል ። የኮማንድ ፖሱቱም ቲም፤ መሪም እሳቸው እንደሆኑ ተረዳሁኝ። ቃልበቃል፤ ሥንኝበሥንኝ ዬመታበይ፤ ዬማናህኝነት ዬምፃዕት ማት ነው ዬወረደው። ሊያለማምዱ ዬፈለጉትም ሁነት አለ። ዬገዘፈ ግድፈት ህፃጽ አመክንዮ። ፩) #ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ሲኖዶስ፦ #ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት #መንበረ ፓትርያርክ፦ #ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት #ፓትርያርክ ፦ #ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት #ቤተክርስትያን ፦ #ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት #ዶግማ ፦ #ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት #ቀኖኖ ፦ እንዲህ ሊገለጽ ሲገባ የፊቱን እና የማህሉን ነጥለውታል። ክብሮቼ እናንተም እንዳትጠለፋ ይህ ድፍርስ ማዕበል እንዳይውጣችሁ አጥርታችሁ ፃፋ፤ አሟልታችሁ ተናገሩት። እኔ ዬቁም ንባቡን ነው እምጽፈው። ትርጉም እና ሚስጥራቱ ለእኔ ዬተገባ ስላልሆነ፤ ስላልተሰጠኝም ለዕድምታ ሊቀ - ሊቃውንት ልተወው። እነሱ ይፈቱታል። ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን #----------? "ኦርቶዶክስ" #----- ? "ሃይማኖት" ነው ያሉት። ዬኢትዮጵያ ኦርቶዶ...