ልጥፎች

ከጁላይ, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የ#Getachew_Reda አደገኛ ቃላት ለሰላም ድርድር ያላቸው ፋይዳ ...||የኢትዮጵያን ሕዝብ በጸያፍ መሳደባቸው...

ምስል

ሰሙናዊ ኩነታት በጎዳና አንደበት

ምስል

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሃገር መሪ እያለ በክልል መሪ ክተተ ታወጀ

ምስል

ጠቅላይ ሚኒስትሩን የአማራ ክልል መሪዎች አላገዟቸውም ዝርዝሩን ይከታተሉ - ይህ ፎቶ እራሳቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያ...

ምስል

Die Natur des Äthiopiens Tsegaye Radio 22. 07. 2021

ምስል

Ethiopian Renaissance-የኢትዮጵያ ተሃድሶ

ምስል

ሰሙናዊ ኩነታት በጎዳና አንደበት

ምስል

„አትጎትቱኝ!“ አቶ ጎዳና ያቆብ እንደጻፉት (ፖለቲከኛ)

ምስል
  ጤና ይስጥልኝ ቅኖቼ እንዴት አለፈ ሰንበታችሁ? ይህ ጹሑፍ ባለፈው ሳምንት ሼር አድርጌዋለሁ። በድምጽ ለመሰራት አልተመቸኝም ነበር። ዛሬ በድምጽ ሰርቻዋለሁኝ። ሰውኛ ተፈጥሮኛ ምልከታ ነው። ሁላችንንም ይፈትሻል። ሁላችንንም ይመረምራል። ይምክራልም። ከአቶ ጎዳና ያቆብ „አትጎትቱኝ“ ጹሑፍ ያወጣኋቸው ኃይለ ሥንኛት መዝኗቸው እስኪ ….። ·          „ቦርና ከመሆኔ በፊት ሰው ነኝ።“ ·          „በፍጥረቴ ሰው፤ በማህበራዊ ግኝነቴ ቦረና - በእድገቴ አዋሳ።“ ·          „በዜግነቴ በአምላክ ቸርነት ብቻ የሚገኝ የኩራቴ ሁሉ ምንጭ የሆነው ኢትዮጵያዊ የፈጣሪ ታላቅ ስጦታ።“ ·          „ለእኔ ህዳሴ የሰው ልጅ ደህንነት ነው።“ ·          „ብልጽግና ለእኔ ሰውን በሰውነቱ ማክበር ነው።“ ·          „ለእኔ መደመር ከጎጥ ስልቻ ወጥቶ ሰው ለመሆንን መድፈር ነው።“ ·          „ግፍን ገድቦ የሚይዝ ግድብ አይኖርም።“ ·          „በመጀመሪያ ሰው ከዚያም ዜጋ የማውቀው ዕውነት ይህን ይህ ብቻ ነው።“ ·          „ንፋስ ብትዘሩ ዓውሎ ታጭዳላችሁ።“   ኑሩልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 18.07.2021 ሲዊዘርላንድ። 

ናፈቅሽኝ አገሬ። የጸጋዬ ራዲዮ 08 07 2021

ምስል