ልጥፎች

ከጁላይ 15, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

#አፍሪካዊው #የፈረንሳይ ቡድን፣ #አውሮፓዊውን #የሞሮኮ ቡድን ሁለት #ለልሙጥ ሸኜው።

ምስል
  #አፍሪካዊው #የፈረንሳይ ቡድን፣ #አውሮፓዊውን #የሞሮኮ ቡድን ሁለት #ለልሙጥ ሸኜው።   ፈረንሳይ 2: ሞሮኮ 0   'አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።       የአፍሪካን ድጋፍ ያላስፈለጋቸው የሞሮኮ መንፈስ ዛሬ የፊፋው ፕሬዚዳንት በተገኙበት ወሳኝ የጨዋታ ምዕራፍ በተካሄደው ውድድር በፈረንሳይ #ጥንግ ድርብ ነጥብ ሞሮኮወችን #በልሙጥ ተሸኝተዋል።   ፈረንሳዮች በጨዋታ መግቢያ ደቂቃወች ላይ የሞከሯቸው ሁለት የግብ ጥረቶች ባይሳኩም።   በተጨማሪም የቅጣት ምት አግኝቶ ማፔ #ቢስትም ፣ ማፔ ይህን አካክሶ #በ59ኛው ደቂቃ ላይ ተስፋ ቀና ብሎ ፍሰሃውን ሲያውጅ #በ65ኛው ደቂቃ ላይ ለጥንድ ድል በቁና እና ድሉ ተበሰረ። ለዛውም በመደበኛ የጨዋታ ጊዜ።   በውነቱ በፈረንሳይ በኩል ብዙ ወርቅ የግብ ዕድሎች ቢሳኩ ኖሮ #አውሮፓዊው የሞሮኮ ቡድን መንፈሱ ለረጅም ጊዜ #ለሽ ይል ዘንድ ይፈረድበት ነበር።   የሞሮኮ ቡድን እኔ እንደ ገመትኩት አስልተው የገቡት መደበኛውን የጨዋታ ጊዜ ተራዝሞ፣ ተጨማሪ ደቂቃ ታክሎ፣ #በፔናሊቲ መለያዬትን #የናፈቁ ይመስላሉ።   #የረባ የጎል ጥረት አላደረጉም። ጨዋታው በፈረንሳይ የበላይነት #ፈርሰስ ብሎ፣ #ተረጋግቶ ነበር የተከወነው።   ፈረንሳዮች ሁሎችም የኮከብነት አቅም አላቸው። ይህን አቅም በቲም ወርክ አፋፍተው እቴጌዋ ድንቡልቡሊት እንዳትከፋባቸው በወል ጥረት፣ በግል ኃላፊነት እና ተጠያቂነት #ጥፍጥ ያለ ጨዋታ የማሳየት ባህላቸው ጠንካራ ነው። ጎሉም አያመልጣቸው፣ የጨዋታ ትዕይንትም አይደርቅባቸው።    #የሲዳን ተተኪወች ሁልጊዜም በጥንካሬ እየገሰገሱ ነው። ከፓራጓይ ጋር የገጠማቸው ቻሌንጅ...

#በበዛ የመቻል፣ #የአደብ፣ #የአቅል #ጥንካሬ ተጋድሎ ውስጥ ነጥሮ የወጣ #ዕውነት።

  #በበዛ የመቻል፣ #የአደብ ፣ #የአቅል #ጥንካሬ ተጋድሎ ውስጥ ነጥሮ የወጣ #ዕውነት ።   "እግዚአብሄርን እመነው እንጂ ይረዳኃል ሥራህን አቅና፣ በእሱም እመን።" (መጽሐፈ ሲራክ ም ፪ ቁጥር፮)   #ምዕራፍ ፲፱።   እንዴት ነን። ከእኛ ሙቀቱ ደስ ይላል። ልዕልቷ ከቤተ- መንግስቷ ወጥታ #ፏ ብላ #ፏን እያደለችን ነው።   የሰሞኑን የፓርላማ ውሎ የተወሰነውን አዳምጬ ነበር። ዛሬ ግን ሙሉውን አዳመጥኩት። ደግሜ ለማድመጥም እፈልጋለሁኝ። ይህ ዛሬ ፖስት ያደረኩት የቀደመ ቪዲዮ ነው። ያቆየሁት የሳምንቱ መግቢያ ላይ የነበረው የፓርላማ ጉባኤ መንፈሱ ጤናማ እስኪሆን #ጥበቃ ላይ ስለነበረ ነበር።    ለንጽጽር እንዲረዳ የማስበው ነገረ አዘገየዋለሁኝ። አክሰሱ ላላቸው የትውልድ አባላት በጥንቃቄ መያዝ ስላለበት ነው። #ደንቆኛል ።    "የአብረን #እንሥራ ግብዣ።" በሌላ በኩል ከዚህ ሁሉ የዓይን ዱላ፣ ግልምጫ፣ ግለት፣ የማጣጣል እና የማቅለል ሁነት በኋላ ክቡር ዶር ደሳለኝ ጫኔ በክብር ' #ጀግና " ሲባሉ ማድመጥ ለእኔ ክስተት ነው።    ይህን መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሚያደምጠው ትውልዱ በሃቅ፣ በዕውነት፣ በድፍረት፣ በራስ የመተማመን አቅም የሚያምንበት ባገኘው ዕድል ተጠቅሞ መግለፁ፣ ማብራራቱ የማታ ማታ ዕውነት በራሱ ጊዜ፣ ለራሱ ለሃቃዊነት #ሁነኛ መሆን እንደሚችል ያመሳጠረበት ክስተት ነው።   አንድ ጊዜ የተቃዋሚ፣ የተፎካካሪ፣ የተመጋጋቢ፣ የተቀላች መሪወችን ፊት ለፊት ከጠቅላይ ሚር አብይ ጎን ለጎን በአንድ ረድፍ እንዲቀመጡ ተደርጎ ነበር።   ቲም ደሳለኝ የአብን ልጆች ከኋላ #ሙጣጭ ላይ ነበር ቦታ የተሰጠው። "እንዳያማ ጥራው እንዳይበላም ግፋ...

#Attention.

ምስል
  #Attention .       Argentinien-Team hat zwei Torhüter. Einer davon ist Torjäger #Lionel Messi. Argentinien-Team hat zwei Trainer. Einer davon ist #Messi .   Herr Lionel Messi analysiert während des Spiels die #Stärken , #Schwächen und #Lücken des gegnerischen Teams. Der andere Messie befindet sich immer in der Nähe des gegnerischen Spielfelds. #Es tut dies aus zwei Gründen.    1) Auf die Jagd nach einem Tor, 2) Um einen Elfmeter zu bekommen. Übrigens, Messie plant und führt Elfmeter immer aus. Es ist ihre Strategie. Herr Messie ist nicht viel Laufen. Nur beobachten.    Daher muss Das Schweizerich-Team proaktiv handeln, um zu verhindern, dass die Pläne von Messie Erfolg haben.   Die Lösung besteht darin, dass, wenn die Spieler Schweiz + der Torwart Schweiz den Ball bekommen, sie ihn weit in Richtung Feld Messie #kicken #müssen .   Diese Strategie sollten Schweiz-Spieler regelmässig #üben . Der Torwart sollte sich beim...

በዚህ ጨዋታ ያልታዬ ነገር የለም። #አርጀንቲና 3 #ሲዊዝ 1።

ምስል
  በተደራጄ #ሴራ የተገኜ ድል። በዚህ ጨዋታ ያልታዬ ነገር የለም። #አርጀንቲና 3 #ሲዊዝ 1።   "አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።     በተደራጄ ሴራ የተገኜ ድል። ሲዊዝ አንድ ጎል በማስገባቷ እና ከአርጀንቲና ጋር #አቻ መሆኗ ዳኛውን አበሳጬ። ከዛ ኢንቤሎን #በቀይ ካርድ እንዲወጣ ተደረገ። የሚፈለገው #ሜሲ እንዲያሸንፍ ነው። #ሜሲ ቢዝነስ ነው። ተሳክቷል። #በኢምቤሎ ላይ በርካታ ተደጋጋሚ በደሎችን አርጀንቲናወች ቢፈጽሙም የዕለቱ ዳኛ እንዳላዩ አለፋት። ዳኛው እነሱን ሳይቀጡ #ኢንቦሎ ከጨዋታ ውጭ አደረጉት። #በቀይ #ካርድ ተሰናበተ።   ምን አልባት ጥሩ ይሆን የነበረው አርጀንቲናወችም ዳኛውም በኢምቤሎ ላይ #ጫና ሲያበዙ #ኢንቤሎ ቀድሞ ተቀይሮ ቢሆን ኖሮ የእምዬ ሲዊዝ ልጆች ከሜሲ ጋር በጎደሎ የመጫወት ቻሌንጅ አይገጥማቸውም ነበር። ሁሉንም አቅም ተጠቅመዋል። ሁሉንም አድርገዋል። #ምንም ወቀሳ ሊደርስባቸው አይገባም።    ከዛ በኋላ የሲዊዝ ቲም በጎደሎ መጫወቱን ቀጠለ። ይህም ሆኖ አንበሶቹ የሲዊዝ ቲም #በጥንካሬ ቀጠሉ። ከዛ ጠንካሮቹ የሲዊዝ ቲም ሙሉ #የመደበኛ የጨዋታ ጊዜውን ከአርጀንቲና ጋር #በአቻ ነጥብ፤ ድላቸውን አስጠበቁ። አንድ ተጫዋች #ጎድሎባቸው ቲማቸውን አስከብረው 90 ደቂቃውም፤ የባከነ ጊዜውንም #በአቻ ነጥብ መደበኛ ጊዜው ተጠናቀቀ።   ልዩ ተጨማሪ ጊዜ ተሰጥቶም የመጀመሪያውን የጨዋታ ጊዜ #በአቻነት ቀጠሉ። ከእረፍት መልስ በተጨማሪ ጊዜው #ሁለት ጎል አክለው አርጀንቲናወች #አሸነፋ ።የሲዊዞች ጥንካሬ እጅግ የሚገርም ነበር። በጣም #በትጋት #በጋራ ሁሉንም ተቋቁመው ተጫውተዋል። #ጀግኖች ናቸው።   #የሚጸጽት ፤ #የሚ...