ልጥፎች

ከሜይ, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ተስፋ {የወግ ገበታ}

ምስል

ተስፋ {የወግ ገበታ}

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ በሰላም መጡልኝ  ተስፋ። „መዳህኒቴ እና ክብሬ በእግዚብሄር ነው። የረድኤቴ አምለክ ተስፋዬም እግዚአብሄር ነው።“ መዝሙር ምዕራፍ ፷፪ ቁጥር ፯ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ v      ተስፋ ጸጋ v      ተስፋ ምህረት v      ተስፋ መድህን ነው።     ምን ያህል እንደተጓዝኩኝ አላውቀውም? ምን ያህል እንደሚቀረኝም አላውቀውም? አለማዋቄን ስጠይቀው አለማወቁን ገለጸልኝ። ተስፋን እጠብቃለሁኝ። እ.አ.አ 2010 ተስፋ መጸሐፌ ላይ የጀርባው ሽፋን ላይ ያልኩት ነበር አሁንም እምለው ይኸው ነው ...  ·          እ ፍታ እንደ መግቢያ …   የኢትዮጵያ ቅኔዎች የእኔም የኔታዎች የቀንበጥ ብሎግ ክቡር ታዳሚዎቼ እንደምን አላችሁልኝ? ዕለቱን ከተሰፋ ፈላጊና ተስፋ ፈጻሚ ጋር ያለው ድልድይ አስመልክቶ አንድ ወግ ቢጤ ለማቅረብ ተሰናዳሁኝ እንሆ … የተስፋ ጥገት ለአላዛሯ ኢትዮጵያ በእጅጉ ያስፈልጋታል። ይህ ማለት የተሰፋ ጥገት ያለው ያው የፈረንጅ ላሞች ዝርያ ስለሆነ በገፍ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ እዮር ቢፈቅድላት ለእምዬዋ እንደማለት። የፈረንጅ ላሞች ወተተታም ናቸውና። ምኞት ...  ግን እኛ ለማይነጥፍ ጥገት ግሬራውን ወይንም ቆሬውን በገፍ ማሰናዳት ይጠበቅብናል። ታዲያ ምርቃታችን ሳንረጋግጥ ጥንቃቄ ከኖረን ነው። በስተቀር ምርቃትን የፈጠረም የሰጠም ኤልሻዳይ አምላክ ከከፋው ያነሳዋል … ምርቃቱን። አምላካችን ሲከፋው ምርቃቱን ማንሳቱ ባልከፋ፤ ቁጣው ካዬለ በዛው ልክ ደግሞ የርግማን ናዳ … ሊኖርም ይችላል … ማህከነ! በድምጽ https://www.youtube.com/watch?v=Tx-d1

ግድግዳ እና እኔ {ሥነ ግጥም።}

ምስል

ምንድነው የተፈለገው? ዙፋኑ እስከ እልፍኝ አሰከልካዩ ከቢኦኤ አማርኛው ዝግጅት ጋር ጥድፊያ በግራ ቀኝ የያዘው።

ምስል

ምንድነው የተፈለገው? ዙፋኑ እስከ እልፍኝ አሰከልካዩ ከቢኦኤ አማርኛው ዝግጅት ጋር ጥድፊያ በግራ ቀኝ የያዘው።

ምስል
 እንኳንም ወደ ቀንበጥ ብሎ በሰላም መጡልኝ።  ምንድን ይሆን የተፈለገው? ሦስት ጣማራ ቅዬጣ …   ዝንጣ ይባል ፍጠጣ ወይንም ፍለጣ ወይንም ሽምጠጣ አይታወቅም …?   „ስለ ደናግልም የጌታ ትእዛዝ የለኝም፣ ነገር ግን የታመንሁ እሆን ዘንድ ከጌታ ምህረትን እመክራለሁ። የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ምልዕክት ወደ ቆርንቶስ ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፮“ ከሥርጉተ ሥላሴ Sergute Selassie 29.05.2019 ከ እመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ·       መነሻዬ። https://www.youtube.com/watch?v=sYeDO_87484&t=2s #Ethiopia   #Mereja ልንወርድ ከነበረበት አዘቅት የማገገም ሁኔታ አለ - ጠ / ሚ አብይ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት የአንድ ለአንድ ቃለመጠይቅ | Ethiopia Mereja TV Published on May 28, 2019 https://www.satenaw.com/amharic/archives/68090 የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ _ ከአቶ ንጉሱ ጥላሁን እና ከሆኑት አቶ ነቢያት ጌታቸው ጋር አጭር ቆይታ May 27, 2019 https://www.satenaw.com/amharic/archives/68082 “ የለውጡ አካሄድ ወደ ትክክለኛው መድረሻችን ሊያደርሰን የሚችል ነው። ” ስዩም ተሾመ – SBS Amharic May 27, 2019 በግርምታ ሰሞኑን ታደምኩበት። ግን እንዴት ናችሁ የኔዎቹ? ደህና ናችሁ ወይ? ሦስት ጣምራነት ብቻ ሳይሆን አራተኛውም አለ ዲሲ ላይ የተጠመደ አዲስ ትዕይንት። ተከድኖ ለጊዜው ይቀመጥ። ሌላ ጊዜ ፈታ በል ይባላል … ወፊቱን ማመሳጠር ክህሎቱ ላላችሁ ግን የገጥ ጉዳይ

ግንቦት 20 ለእኔ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ። ከጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ።

ምስል

ግንቦት 20 ለእኔ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ። ከጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ።

ምስል

ግንቦት 20 ለእኔ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ። ከጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ።

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።  ግንቦት 20 ለእኔ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ። “ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳን አይሰለጥንብኝም። የ ሐ ዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ ምዕራፍ ፮ ቁጥር ፲፪” ከጸሐፊ እና ተርጓሚ ከአቶ መስፍን ማሞ ተሰማ። ሠላም ለናንተ ይሁን! ይላሉ ጸሐፊ እና ተርጓሚ አቶ መስፍን ተሰማ ከ አውስትራልያ ሲዲኒ … እኔም ሥርጉተ ሥላሴ ከእመ ዝማታ ሲወዘርላንድ ዘንጠፍ ያለ ትሁታዊ ሰላምታዬ ለታዳሚዎቻችን ይድረስ እላለሁኝ። ውዶቼ ... አሁን ወደ ጸሐፊው አቶ መስፍን ማሞ ጭብጥ አብረን ብያለሁ ጀርገድ ባለ ልስሉስ አክብሮት … እንሆ …  በድምጽ ... https://www.youtube.com/watch?v=gQ-HCCzZ_T0&feature=youtu.be "ግንቦት 20 ለእኔ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ።"  ከጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ። በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ / ም ኢትዮጵያውያን ( ከዘር ሐረጋቸው በፊትና በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑና የማይደራደሩ፣ ታሪካቸውን በታሪክነት ተቀበለው የታሪክ ቂም በቀል ያልወረሱና ለዚህም ያልዘመቱ   ሁሉ )  ሀገር ነበራቸው፤ መቀመጫ። ሰሜን ብንወጣ ጎጆ ብንቀልስ፤ ደቡብ ብንወርድ ስራ ብንፈልግ፤ ምሥራቅ ብንቀመጥ ሱቅ ብንከፍት፤ ምዕራብ ብንኖር ብንነግድ/ ብናስተም ር ማንም መጤ፥ ማንም   ሠፋሪ እያለ አያፈናቅለንም፥ በገጀራና በቀስት አይፈጀንም ነበር። እንደ መንግሥት ደርግ ሁሉንም ዘር