ልጥፎች
ከማርች 18, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ
Meine Füllfeder.
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Willkommen bei Kebebush Media. „Der HERR schaut vom Himmel auf die Menschenkinder, dass er sehe, ob jemand so verständig sei und nach Gott frage ,“ (PSALM 14/2) · Meine Füllfeder Die Abendglocke Mein Abendlicht Schönest ist sie … Immer noch blitz sie Im Tiefesten denke ich Sie ist schön … Sie hat Geduld mit mir Möge Gott die Welt und dich beschützen. Amen. Herzliche. Sergute©Selassie Schweiz (Winterthur.) 18.03.2021
የመጋቢት 18. 2021 የጸጋዬ ራዲዮ በሲዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ። ዕለተ ሃሙስ ማዕዶተ አሰጋሪው ሃሙስ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ ብራ በሰብለ ሕይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ (ምሳሌ 16 ቁጥር 16) · ማ ዕዶተ አሰጋሪው ሃሙስ ዕለተ ጸጋዬ ነው። ዛሬ 18.03.2021 ዙሪክ ከተማ በ97.5 መካከለኛ ሞገድ በራዲዮ ሎራ ከ15.00 – 16.00 በአማርኛ ቋንቋ የጸጋዬ ራዲዮ ይቀርባል። በመሰናዶዬ ማሰረፊያ የሚሆኑ መዝናኛወች በቁጠባ ስለሚቀርቡ ከ50 ደቂቃ በኋላ ያን ለሚፈልጉ ቅኖች የ10 ደቂቃ ጊዜ ሰጥቼ እሰራለሁኝ። በተረፈ 10 ደቂቃ ሲቀርም ቀደም ብዬ ሼር አደርገዋለሁኝ። እናንተም ቀድማችሁ ቁጥር አንድ ሊንኩን ብትከፍቱት ታገኙታላችሁ ላይፍ ላይ ያለውን ከእኔ የቀደመውን ዝግጅት። ማለፊያ የመደማመጥ ጊዜ እመኛለሁኝ። ዙሪክ ክፍለ አገር ለምትኖሩት ደግሞ ራዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። ዕድሜ ለ እጬጌው ግሎባላይዜሽን። የልብ አድርስ ነው። ላይፍ ላይ መከታተል ለማትችሉ ዘግዬት ብዬ ዩቱብ ቻናሌ ላይ እለጥፈዋለሁኝ። በተጨማሪም ጸጋዬ ራዲዮ አርኬብ እልፍኝ ላይም ይኖራል። ዘመኑ የልብ አድርስ ነው። · ቁ ጥር አንድ ሊንክ። ዘግይታችሁም አርኬቡ ላይ ማዳመጥ ትችላላችሁ። https://www.lora.ch/sendungen/alle-sendungen?list=Tsegaye · ቁ ጥር ሁለት ሊንክ። ዘግይታችሁ ማድመጥ ለምትሹ። ከፕሮዳክሽን በኋላ ስለሚለጠፍ።...