ልጥፎች

ከጃንዩወሪ 1, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ምርጫ ለዋንጫ ወይንስ ...

ምስል
ምርጫ ለዋንጫ ወይንስ ለመበላለጫ ወይንስ ለመፋ ጠ ጫ ወይንሰ ለ ር ጋ ወይንስ ለርቱ -በሰላም ግቡ? „እግዚአብሄርን የምትፈራ ሰውነት የተደነቀች ናት።“ መጸሐፈ ሲራክ ፴፩ ቁጥር ፲፰ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute © Selassie  01.01.2019 ከእመ ዝምታ - ከሲዊዝ። ·        ጠ ብታ። ቅኖቹ እንዴት አደራችሁ? በዚህች ቅጽበት እኔ በምኖርበት ገዳማዊ ከተማ ነፍስ በዓዋጅ ጸጥ እንዲል የታወጀ ይመስላል። ኮሽ አይሏ ባዕት ከተፈጥሯዋ በላይ በድርብ ላይ ትገኛለች። ጸጥ፤ ረጭ፤ ዝም። መኪና እንኳን የለም።  ከቶ ሲዊዚሻን እማ ዝምታ እንበላትን ይሆን? ግዴላችሁን እንበላት። ጎረቤቶቼ እራሱ ልጆች አሏቸው። ቤት ውስጥ እንዳሉ አውቃለሁኝ። ነገር ግን ልጆችም ዛሬ ከተለመደው ውጭ ሆነዋል? የጣሪዬ ጉጉቶችም የሉም። እንሱ ደግሞ ምን ሆንኩ ብለው ይሆን። አዬሩ እራሱ ጫን ያለ ነው። ደመመን ተጭኖታል። ከብዶታል እንደማለት። አይዋ ሻሾ ም ትውር አላለም። እናም አገር ምድሩ እንደ ራስ ዳሽኑ ወይንም እንደ ኪሎ ማንጃሮ ነፋ እደርጓል የጉሮሮን ማዋኛውን ሁለት የደጀሰላም አዋራ በር። አኔስ? ተምን ላይ ነኝ። እኔ ደግሞ ቅልል ብሎኛል። ጸጥ ረጭ የምመኘው የገነት የተድላ ኑሮዬ ነው። ግርግር ሁካታ አልወደም። አራት ነጥብ የሌላቸው ተናገሬዎችም ግጥሜ አይደሉም። በር ስትከፈት እና ስትዘጋ በእኔ ቤት ስለምን ይሰለቅ የበር አወቃቀር ብዬላችሁ እኔ እህታችሁ የህፃን ልጅ ያህል ብርቱ ጥንቃቄ ነው … ምችት ብሎኛል። በር ለ አኔ ቤቢ ነው። ይህን መሰል ጸጥተኛ ርጉ ዓለም እውደዋለሁኝ - ኮሽ አይሌውን። ·        ምርጫ ደግሞ መጣሁ መጣሁ እያለን ነው ይሆንለት ይሆን?  .... ዕለቱን በዚኸው ልባርከው ብሏል .