ልጥፎች
ከጁን 24, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ
Ethio 360 Biruk Yibas with Dr. Semahegn Gashu on the Amhara Regional Sta...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ethio 360 Biruk Yibas with Dr. Semahegn Gashu on the Amhara Regional Sta...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ethiopia: ርዕዮት | መፈንቅለ መንግስት? ወይስ... የእውነት በሮች እርየተዘጉ ነው:: | Reyot 6/2...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
አሥራት ዜና:- ግንቦት 21, 2011 ዓ.ም. | ASRAT Daily News May 29, 2019
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ደስ አለዎት ጃዋራዊው አቶ ንጉሡ ጥላሁን።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ነፍስ ይማር! የአማራን አቅም ለመሰበር ሌትና ቀን ሲተጋ የባጀው የአብይወለማ አሪዎሳዊው መንግሥት ኦፕሬሽኑን አሳክቷል። አንድ ዓመት ከሁለት ወር በቤት ሥራ አባዝኑ መድፊያውን በደም አወራርዶታል። ዛሬ ጄ/ አሳምነው ጽጌ እና አቶ ምግባሩ ከበደ ማለፋቸው ተደምጧል። በአማራ ደም ፍሰት ቤተ መንግሥተ ፀንቶ ሲቀጥል ይታያል። ነፍስ ይማር በግፍ ህይወታቸው ላለፈው ወገኖቻችን። ሞቱ ይቀጥላል … "ከድንበራችን ድርሽ አትሉም፤ እንሟሟታለነ፤ ጦርነት እንገባልን መንግሥት እንሆናለን ብላችሁ አትሰቡት" ሚሽን በድል ተጠናቋል። የዘመቻው መባቻ ዲሲ ላይ ነበር የታቀደው። ያ የመጀመሪያው አለርም ነበር። አሁንም ቀጣይ ነው ሞቱ አፈናው እስሩ እና እንግልቱ። ጥጋብ ልክ ሲያጣ ጥጋብ መረኑን ሲለቅ፤ ጥጋብ ሲበዛ ፈጣሪ ደግሞ የሚልከውን ያውቃል። አብይ ወለማ አማራ ክልል የደም መሬት አደረጓት። እነሱን ተሸክሞ ልድል ስላበቃ። እንኳን ደህና መጣችሁልን ብሎ እልል ስላለ። ፈጣሪ ሆይ! የእጃቸውን ስጥልን። የጠቅላይ ሚስተሩ ከአክሱም ወሎ ጉዞ በዚህ መልክ ተከውኗል። ኪዳኑ ደብም ታጥቧል። ጥቃቱን ለመመለስ የህወኃትን አሳክተዋል ጠ/ሚር እብይ አህመድ። ለድልም አብቅተዋል። አሳቸውም አቶ ንጉሹ ጥላሁንም እንኳን ለዚህ ድል አባቃቸው። የመከላከያ ሹም ሽረቱም ተልዕኮውን አሳክቷል። አማራን የደም መሬት በማድረግ፤ ልጆቹን በሰኔል እና በቹቻ በመደመር። መጪው ጊዜ ጨለማ ነው አብሶ ለአብን። https://www.youtube.com/watch...
ዛሬን የሚያኖረው ዛሬ ነው። ነፍስ ባለሥልጣን አይደለችም።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። „ከርኩስ ነገር ንጹህን ሊያወጣ ማን ይችላል?“ መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፬ ተስፋ ይቀድማል ተስፋ ያስቀደማል ተስፋ ያስደምማል ነው። ዛሬን የሚያኖረው ዛሬ ነው። ነገንም የሚያኖረው ዛሬ ነው። ነፍስ ባለሥልጣን አይደለችም። ከሥርጉተ©ሥላሴ By Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ 24.06.2019 ግን የእውነት አብዩ የጎንደር ጌጥ ነውን? እራሴን ጠዬኩት እራሴኑ? ዛሬን የሚያኖረው ዛሬ ነው። ነፍስ ባለሥልጣን አይደለችም። ግን የእውነት አብይ የጎንደር ጌጥ ነውን? እራሴን ጠዬኩት እራሴኑ? ዝም ብዬ 2017 ህዳር ላይ ሄድኩኝ። በተስፋዬ ውስጥ የዶክተር አብይ አህመድን ስስት፤ ናፍቆት እንዴት ነህ ለማለት በሳቸው ዙሪያ ያቻልኩትን ያህል ከጻፍኳቸው ጥቂት ጹሑፎቼን ሌሊቱን ሙሉ አነበብኳቸው። „አብይ የጎንደር ብቸኛው ጌጥ“ ስል የጻፍኩትንም ነጥዬ ደግሜ አነበብኩት። ተራራ ላይ ባንጠለጠሉት ምርኮኛ ጄኒራል አሁን የታጨውን ቦታም ቃኜት አደርጉት እንደዋዛ … ትዝብት ነው ትርፉ አሉ ፍሰኃ ለምለም ... ዋዘኞቹ እያዋዙ የልባቸውን ...