ልጥፎች

ከጁን 12, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

አሉታዊ የዴሞግራፊ ንድፍ የበታችነት ስሜት የሚያበቅለው ሙጃ ነው። {የወግ ገበታ}

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በደህና መጡልኝ  አሉታዊ የዴሞግራፊ    ንድፍ የበታችነት              ስሜት   የሚያበቅለው ሙጃ ነው። ክፍል አራት። „ የደከሙት ን   እጆች   አበርቱ፤   የላሉትን ም   ጉልበቶች   አጽኑ። “ ትንቢተ   ኢሳያስ   ምዕራፍ   ፴፭   ቁጥር   ፫ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 06.06.2019 ከእመ   ዝምታ   ሲዊዘርላንድ። ·        እፍታ። እንዴት ናችሁ የቀንበጥ ሚዲያ የኔታዎች? ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ በጥምረት የሁለት ኢ - ሰብዐዊ፤ ኢ - ተፈጥሯዊ በሆኑ ወጥ መንፈሶች ዙሪያ ትንሽ እላለሁኝ።  መነሻዬ እነዚሕ ትውልድን አጥፊ   የሆኑ የክፉ ህሊና እዳሪዎችን አሰመልክቶ ትንሽ ማለት ፈለግሁኝ። ሌላው ሁሉ ነገር ቅርንጫፍ ነውና። ወሳኙ የኦሮሞ ሊሂቃን የሚያራምዱት ፖለቲካ መሰረታዊ ፍልስፍና መነሻው ሆነ መድረሻው በውስጣቸው እራሳቸውን ሆነው የመኖር አቅም ማነስ ይመስለኛል።  ይኽ ራስን አሳንሶ፣ በራስ ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮችን አግልሎ የመነሳት ፍልስፍና ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ መነሻ ቀዬና የሥልጣን መንበር ይኑረው እንጂ ቀስ እያለ አፍሪካ ቀንድን፤ መካከለኛው አፍሪካን፤ ቀጥሎ ወደ ሙሉውን አፍሪካን ሊያጠቃልል በሚችል መልኩ የታቀደ ነው። ለዚህም ነበር የመስከረሙ የኦህዴድ ጉባኤ ወደ ኦዴፓ ሲሸጋገር መርኃችን ኦርሙማ ነው ያለው። ለዚህ የማስፈጸሚያ ስንዱ ልል ዝልብ ሰሌዳው ደግሞ ብአዴን ነው ። ሊጋባው ድልድዩ የአርሲው የጢቾ ባላባት ጃዋራዊው አቶ ንጉሥ ጥላሁን ናቸው። ለዚህም ነው ከሊቀ ሊቃውነታቱ አባት እና እናቶቹ ተነጥሎ ሥሙ ብቻ "የአማራ" የሚባለው ብአዴ

ባልደራስ ወደ ባህርዳር ህዝባዊ ጉባኤ ለማድረግ እንደሚያቀና ተደመጠ። {12.06.2019}

ምስል