ልጥፎች

ከማርች 9, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ትንሽ ይሳቁ! ህፃን የአገር መሪ ስላለወት፤ ፈንጠዝያው ጭብጨባ የሆነ ...

ምስል

ይድረስ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሞት ከአማራህ ስለምን ወደ እቴጌ ትግራይ ጎራ አትልም?

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ     በሰላም መጡልኝ።   ዕለተ ማክሰኞ ዕለተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በሰብለ ህይወት አዝመራ በቢሆነኝ ብራ ለራህብ የሚራራ። " ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ይላል። " ( መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ 1 ቁጥር ቀጥር )   ይድረስ ለዴያቆን ዳንኤል ክብረት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ።   ሞት የናፈቀው የቤተክህነት ሊቅ ሞት ካማረው ለምን ወደ እቴጌ ትግራይ ጎራ አይልም? ወይንም ለሱዳን ወደ ተሰጠው የጎንደር መሬት?     ·        ዕፍታ።   አማራ ብሄርተኝነት ስብራት ላይ ማን ዘመተበት ቢባል ዴያቆን ዳንኤል ክብረት ነው። አሁን ተቆርቋሪ፤ እረኛ፤ ሰብሳቢ አልቦሾች በመደዳ ተረሽነው ሊሂቃን ምንጥር አሉለት አረፈ። አቅሉ ተረጋጋ። መዋያ ማደሪያው እዛው ነበር። እንደ 13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እሰቡ የኋሊት ዙሩ እያለ ይሰብክ ነበር። ተዋህዶም ውርዴቷን በዓይነት ለእሱ ከረባት እና ገበርዲን ገበረች፤ ተገበረች። አሁንም ይህ ይቀጥል ዘንድ ደግሞ አለሁኝ ይለናል። ካድሬነት ወይንም ዲቁና? አንዱን መርጦ መሄድ ይቻላል። መብት ነው። በዥንጉርጉር ማንነት ግን አገር መታመስ የለበትም።   በከበረው በዲቁና ሥም ማህበረ ምዕመናን ለእርድ ሥርዓት ሊቀርቡ አይገባም። አብይዝም የመቃብር ሥፍራ፤ ገዳ የሞት ኢንፓዬር ነው። ለፕሮቴስታትን፤ ለዋቄ ፈንታ ኢንፓዬር ግርዶሽነት የቁም ሙትነት ነው። ለዚህ አሳለፊ እሆናለሁ ለአማራ የዘር ጭፍጨፋ አጋፋሪነት እስለፋለሁ ይቻላል ለጭካኔ ፈቃድ ስለማያስ...

የዶር ሲሳይ መንግሥቴ መርህን የማሳበድ ዕብደት።፡

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ብሎግ     በሰላም መጡልኝ።   ዕለተ ማክሰኞ ዕለተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በሰብለ ህይወት አዝመራ በቢሆነኝ ብራ ለራህብ የሚራራ። " ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ይላል። " ( መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ 1 ቁጥር ቀጥር ) • ዕፍታ። ዕለተ ማክሰኞ ባለቤት የሌላቸውን ማህበረሰቦች፤ አመክንዮዎች የምንዳስስበት ዕለት ነው። ዛሬ ኢትዮጵያዊው ህግም፤ ሥርዓትም፤ መርህም፤ ዕውነትም፤ ሰማያዊ ህግም ጥሰቱ አና ያለባት ቅድስት አገር ኢትዮጵያ ተክዳ ያለውን የልብጥ አታሞ የኩሸት መጪነት በጥቂቱ ማዬት ይገባል ብዬ አሰብኩኝ። ቅጥፈቱ ግልምት አለኝና። ሰብዕናው ሙሉ ቅጥፈት ሲሆን ከማዬት በላይ ምን የሚያሳዝን ነገር ይኖር ይሆን ? ከረፋኝ ! • ዕርዕስ። ታላቅ የህግ ባለሙያ በሥርዓት አልበኝነት በህግ ጥሰት፤ በዕውነት ጥቅጠቃ፤ በመርህ ተራጋጭነት በልቅነት ጎዳና ላያነጋ። ዕርሴ ይሄ ነው። በዘመነ ህዋህት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የህግ ተቋማት ለምን አይከረቸሙም፤ ዩንቨርስቲዎችስ ለምን አይዘጉም ብዬ ጽፌ ነበር። ደጉ ዘሃበሻም አትሞልኝ ነበር። ለምን ? ብላቸውሁ ብትጠይቁኝ ህግ በኢትዮጵያ መረጋጋጫ ስለመሆኑ ስላስተዋልኩ ነበር ያንን ኃይል ጦማር የጻፍኩት። በተቃጠለ ካርቦን፤ አገልግሎቱን በጨረሰ ባትሪ አገር እንሆ አሁን እዬታመሰች ነው። ፍርጃ ለመታረጃ ! ዶር ሲሳይ መንግሥቴ የዘመነ ህወሃት የአ...