ዕውቀት አትግደሉ። ዊዝደም አትግደሉ። "In Memoriam Dr Andualem Dagne" (1988 - 2025)
· ዕውቀት አትግደሉ። ዊዝደም አትግደሉ። In Memoriam: Dr. Andualem Dagne (1988-2025) ቅንብር - ማዕደኛ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" (1) የሰማዕቱ፤ ምሩቁ ረ/ ፕሮፌሰር ዶር. አንዷአለም ዳኜ ድምጽ፤ (2) የባህርዳር ዩንቨርስቲ ድምጽ፤ (3) የቢቢሲ ዘገባ፤ https://www.bbc.com/amharic/articles/c8r51pk1m5do «የሕክምና ማኅበረሰቡን ያስደነገጠው የዶ / ር አንዱዓለም ዳኜ ግድያ» (4) አድምጬ የማልጠግባቸው የዶር ወዳጄነህ ይስማኽነ የሚሊዮኖች ድምጽ፤ (5) ከፌስቡክ ጓደኞቼ ያገኜኋቸው መሳጭ ፎቶወች - ለዝክረነት፤ (6) ከሁለገቡ የጥበብ ቀንዲል ከአርቲስት ሰውመሆን ይስማው «የፍቅር እስከ መቃብር» ዕንቁ ተውኔት ክሊፕ ዜማ - በስሱ፤ (7) የሥርጉትሻ አጭር ግጥም ተካተዋል። ውስጤን በሃዘን በናጠው የጭካኔ ማዕበል ብዙ ጽፌያለሁኝ፤ እንዳይበዛ በማሰብ ቆራጣዋ ሥነ - ግጥም ብቻ ቀርቧል። ሃዘኑ የሁላችንም ነው፤ ኢትዮጵያን፤ አህጉራችን ጨምሮ፤ ሁላችንንም እግዚአብሄር ያጽናን። አሜን። አልማዞቻችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን። አሜን። · ሁሉንም መረጃወች በስብስብ...