ልጥፎች

ከጁላይ 29, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ጎርፍ ሥራ አይበዛበትም መንገድ ላይ ያገኜውን ዝባዝንኬ ያግበሰብሰዋል። ጊዜ ቴርሞ ሜትር ነው። ዘመንም እንዲሁ። ግን አንጎል ብቻ ሳይሆን ህሊና ላላቸው ብቻ። አንጎልማ ድንቢጥም አላት።

ምስል
      #እንደ ጥንቸል #የመሞከሪያ #ጣቢያ ኢትዮጵያ። ይህን የዛሬ 13/14 ዓመት የተናገርኩት፣ የፃፍኩበት ነው። የዛሬ እንዳይመስላችሁ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   #መንግስት #የሸፈተባት #አገር - #ኢትዮጵያ ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   ዘመን ለራሱ በራሱ #ቴርሞ #ሜትር ነው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   ኢትዮጵያ በብዙ ሁኔታ #ከብዳናላች አንዱን ይዘን ሌላውን #ጥለን መገስገስ የብልህነታችን ልኬታ ዝቅታ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022   ምንጊዜም ማዕረግ፣ ምንግዜም በሞገስ ለሚገሰግሰው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ #ህሊና #ለጎጃም አማራ። በዛ ክፋ የህወሃት ዘመን #ራሱን #የሰጠ ፣ በዚህ ምፃዕትም #የተቀቀለ ። ጽላት! ሥርጉተ©ሥላሴ   ምንጊዜም ማዕረግ፣ ምንግዜም በሞገስ ለሚገሰግሰው የአማራ የማንነት እና የህልውና ተጋድሎ #ህሊና #ለጎጃም አማራ። በዛ ክፋ የህወሃት ዘመን #ራሱን #የሰጠ ፣ በዚህ ምፃዕትም #የተቀቀለ ። ጽላት! ሥርጉተ©ሥላሴ   በውስጡ ከሌለህ በምትፈልገው ውስጥ የሞቀ ቀለም ቀቢ ብቻ ትሆናለህ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 28/07/2022  ተስፋህ በሰከነ ቋሚ ተግባር እንጅ በልዝ እንጨት ውስጥ አታገኘውም። ልዝ እንጨት ወይ #አይነድ ፣ ወይ ደግሞ #አያነድ ። የራያችን መጓጎል ብልኃቱ ጠፍቶን። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie   ተስፋህ በሰከነ ቋሚ ተግባር እንጅ በልዝ እንጨት ውስጥ አታገኘውም። ልዝ እንጨት ወይ #አይነድ ፣ ወይ ደግሞ #አያነድ ። የራያችን መጓጎል ብልኃቱ ጠፍቶን። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie  ጊዜ ቴርሞ ሜትር ነው

አንድ የምታውቁት መልካም ሰብዕና በድንገት እራሱን አጥቶ ከደግነት አስተሳሰቡ ወጥቶ #ክፋነትን ተደላደልብኝ ሲል #አትደንግጡ።

ምስል
  አ ን ድ የምታውቁት መልካም ሰብዕና በድንገት እራሱን አጥቶ ከደግነት አስተሳሰቡ ወጥቶ # ክፋነትን ተደላደልብኝ ሲል # አትደንግጡ ። " ሽበትስ የሰው ዕውቀቱ ነው፦የእርጅናም ዘውዱ ያለነውር መኖር ነው። " ( መጽሐፈ ጥበብ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፱ ) እንዴት አደራችሁ ማህበረ - ቅንነት። ጎፋስ አማራ ክልልስ እንዴት አድረው ይሆን ????    # አለመደንገጡ በብዙ ይረዳል። ምክንያቱም # እንድትረጋጉ ያደርገል። የሰው ልጅ ሲፀነስ በፈጣሪው ንጽህና፦ ቅድስና፤ መባረክ ልክ ነው ብዬ አምናለሁኝ። ቅድስናው፤ መባረኩ ፈተና የሚገጥመው ከተወለደ በኋላ ነው የሚል ዕምነትም አለኝ። ከተወለደ በኋላ # ለምን ? ንጽህናውን፤ ቅድስናውን ሊያስቀጥል የሚችል ተቋም ዓለማችን ስለአልሰራች። በዚህ ዘርፍ ዓለማችን ልሙጥ ናት። ስለዚህ ክፋ ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ፤ ወይንም በከፊል የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ # ይሞግተዋል ። እራሳቸውን ያሸነፋ ጀግኖች ሊኖሩ ይችላሉ። እነሱ ግን ጥቂት ናቸው። ጥቂት መሆናቸው ብቻ አይደለም። ጥቂቶችም ውሎ ሲያድር ከክፋነት ሃሳብ ጋር ሊላመዱ ይችላሉ። በተለይ ሙሉለሙሉ በክፋ ሃሳብ ሙሉ # የተነከሩ የቅርብ ሰው ካላቸው ቀስበቀስ ዝንባሌያቸው ወደዛ ይሆናል። 1) ክፋ ሃሳብ # ፈጣን ነው። 2) ክፋ ሃሳብ # ወራሪም ነው። 3) ክፋ ሃሳብ # ተስፋፊም ነው። 4) ክፋ ሃሳብ # ተጫኝም ነው። 5) ክፋ ሃሳብ # ሰልቃጭም ነው ። እንደሚታወቀው የክፋ ሃሳብን ወረራ፤ የክፋ ሃሳብን መስፋፋ