ንቅ።
እንኳን ደህና መጡልኝ። *** „ይህን ጣዖት ማግኘት የሰውነት ጥፋቱ ነው። ከጥንት ጀምሮ አልነበረምና ለዘላዓለሙም አይኖርም።“ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፲፫ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.01.2019 ከእመዝምታ - ሲዊዘርላንድ። የዘመን ማ ቅ ዝ - ብ - ር - ቅ - ር - ቅ ዘመናዊ መብ ረ ቅ የፍግ ድቃቅ ንቅ ----- ነው ------ ን ቅ። የትወልድ ስን ጥ ቅ ጥ - ቃ - ን - ጥ - ቅ የሲኦል ም ሩ ቅ። ተስፋን የሚ ያ ርቅ* የ ተ ምች መ ረ ቅ፣ የል ዩ ነት ልቅ ል ቅ የ ቅ ንባ ዝን ቅ ስ - ል - ቅ - ል - ቅ የሲ ኦ ል ምሩቅ። አ ባ ይ ውልቅ የፍዳ ንቅ የክህ ደ ት እም ቅ ስ -...