ልጥፎች

ከኦክቶበር 18, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የአንባሳደር ኧርቢን ማሲንጋ ግፍስ? #አቆላመጡ - ግን?

  #ቀን ይጠየቅ። ወፍ አወጣው ወይንስ???    የአንባሳደር ኧርቢን ማሲንጋ ግፍስ? #አቆላመጡ - ግን?   "አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።   ይህ ዜና ለአብይዝም መልካም፣ ለህወሃትሻ ደግሞ መራራ ዜና። ለኤርትራ ግን #ሲቃዊ ± (Plusminus) ብለው ይሻላል። ህወሃት አዲስ ሥያሜ ወጥቶለታል። " #ተገንጣይ " የሚል። "ለእግዜር አይቀርበት፣ ለሰው አይቀርበት ሰሌ ከሠራው ቤት እኛ ገባንበት።" የስስቱ፣ የስለት፣ የበኽር ልጅ ለመሆን ጥቂት ቀርቶት የነበረው የደጺዝም ህወሃት በኃያላኑ ዘንድ ፊት ተዙሮበታል።    ቀን ሲጠናቀቅ ተስፋም #ወና ይሆናል። በግንባሩም እንደምሰማው፣ በዲፕሎማሲም ወፍ አላወጣውም የደፂ #ህወሃቲዝም ። ሌላው የዓለም ተጨባጭ ሁኔታም፣ የዘመኑ የፖለቲካ ባህሬም ተጨማሪ የባሩድ ወበቅ ለማስተናገድ አለመቻሉም ተገልፆል። እኔም እምለው ይህንኑ ነበር።    ጊዜን ማድመጥ ካልተቻለ፣ አወዳደቅ ይከፋል። ማድመጥ ይጠቅም ነበር።   ሥርጉትሻ 18/10/026.   ትዕግሥት ሲያልቅ #ፍቅር ይሰደዳል። #ፍቅርም ሲያልቅ ትዕግስት ይሰደዳል።   https://www.bbc.com/amharic/articles/cmzxjy49kyd8o «በአዲስ አበባ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ እንደነበር ተናገሩ» 18 ጥቅምት 2026, 12:11 EAT   «የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ከፌደራል መንግሥቱ እና ከአጋሮቹ ጋር እየተዋጋ የሚገኘውን ህወሓት "ተገንጣይ ቡድን" በማለት በአዲስ አበባ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞ እንደነበር ተናገሩ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቅዳሜ ጥቅምት 7/2019 ዓ.ም. በሜሪላንድ በሚገኘው አንድሪው የጦር ...