ልጥፎች

ከጁን 7, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ}

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በደህና መጡልኝ  የውጥንቅጥወጥ            ውጥን። አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የተወጠነው፤ ተወጥኖም ተግባር ላይ እዬዋለ የሚገኘው ጸረ ሰው፤ ጸረ -ሥነ -መኖርም ነው ጸረ ሥነ አዕምሮም ነው። ክፍል ሁለት። „ የደከሙት ን   እጆች አበርቱ፤   የላሉትን ም   ጒልበቶች አጽኑ። “ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፴፭ ቁጥር ፫ ዝግጅት ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 06.06.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ተስፋ ሂደት፣ ተስፋ ዘመን፣ ተስፋ አድዮ ነው። ·       እፍታ። የተከበራችሁ የቀንበጥ ብሎግ ታዳሚዎቼ እንዴት ናችሁ? ዛሬ ቪንቲ ፏ ፍንትው ብላለች። በእለቱ አሉታዊውን የኦዴፓን የዴሞግራፊ ፍልስፍና በቀጣይነት እናያለን … እርግጥ በሁለት እርእስ ነው የመጣሁት። አውራው እርሰ ጉዳይ ከማጠናከሪያው እርስ ጋር የተዋደደ ነው። መስተጋብራዊ ውህደቱ በሚስጢር ሳይሆን በይፋዊ ጉባኤ ነው።  አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደምናዬው አውራው ድርጅት ኦዴፓ እና የዴያስፖራው አውራ ድርጅት የቀሰተደመና ወራሽ ግንቦት 7 አብረው በትብብር እንደሚሰሩት። ትብብር ነው ያለኩት ቅኔዎ ቼ?ተቀናቃኝ/ ተቃዋሚ/ ተፎካካሪ አልወጣኝም።  ያ ክስመት ነው ትንት እንበለው ይሆን። ትንት ይሻላል ... ትናት አሰኝቶት መጪ ብሏል ... እቴ እነሱ ግጥግጡን እያስነኩት ነው ስላችሁ ...፧  አሁንማ የጫጉላ ጉዞውም አንድ ላይ ሆኗል። ሁለቱም ሁለተኛ ርዕሰ መዲናቸውን ዲሲን አድርገው ዘንከትክት እያሉ ሰነባብተዋል። ሦስተኛዋ ከተማ ደግሞ ብ