እውነትን መደፈር መልካምነት ነው ተቋማዊ መድረግ ደግሞ ጀግንነት!
ደስታን በጥንቃቄ። „መመካት እና መታበይ ትዕቢትም ባለጸግነትመን ያጠፉታል፤ እንደዚሁም ሁሉ የትዕቢተኞችን ቤት ያጠፋሉ።“ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፬ ከሥርጉተ©ሥላሴ 21.08.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ “ ትልቁን የአማራ ህዝብ ያልሆነውን ነበር በማለት አማራ ጨቋኝ : አማራው የገዢ መደብ ነው ። አማራ ጠላታችን ነው በማለት ለፍፈናል : ተከራክረናል ። ይህም በሙሉ ስህተት ነበር ። ነፃ ከወጣንም በሗላ ይህንን ስህተት ማስተካከል ሲገባን አላደረግነው ም። ይህም እንደገና ትልቅ ስህተት ሆኗል ። ስለዚህም ለተከበረው የአማራ ህዝብን በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ እንጠይቃለን ። ፍቅር ያሸንፋል !” ( አቶ የማነ ገብረአብ የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ቃል አቀባይ ) መንፈሱን መዋቅራዊ ማድረግ ይጠይቃል እንደ ሥርጉተ ሥላሴ። መነሻ ሊንክ። https://www.satenaw.com/amharic/archives/62729 እሰይ ፀሎቴ ሰመረ አማራ በእግሩ መቆም ጀመረ !! ( ደመቀ እውነቱ...