ልጥፎች

የማይድን ምርቅዘት። ግን እስከ መቼ?

ምስል
ማራራቅ? ግን ለምን? የማይድን ምርቅዘት። „የኃጢያተኞች ሥራቸው ክፉ ነው ፍጻሜያሜውም ገሃነም ነው።“ መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፲ ቁጥር ከሥርጉተ©ሥላሴ  21.08.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ። ·      መነ ሻዬ። https://www.youtube.com/watch?v=oS3p3dEhNSA&t=191s ‹‹ ስለ አማራ ክልል የሰማነው እና መጥተን ያየነው የተለያየ ነው፡፡በፍቅር ተቀብሎ በፍቅር እያስተናገደን ነው፡፡ ›› ከትግራይ የመጡ ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች ትናንት ማምሻ ላይ ከአማራ የብዙሃን ሚዲያ ይህን መረጃ አገኘሁ እንደ ገረመኝ አደርኩኝ።  እኔ ይህ ወያኔ ሃርነት ትግራይ የሚባል የጉድ ክምር መቼውንም ዘመን ቢሆን ከአማራ ጥላቻ ይወጣል ብዬ ለማሰብ የመጨረሻ ዕርሜን ያወጣሁበት ዕለት ነበር ማለት እችላለሁኝ። እንዴት አድርጎ ማስፈራሪያ ጭራቅ አድርጎ እንደሳለን ብቻ ሳይሆን የትግራይን ወጣቶች በምን መልክ በሥነ-  ልቦናቸው ጢባ ጢቦሽ እንደሚጫወት አንድ የታሪክ ማህደር ሊሆን የሚቸል ሚስጢር ነው የወጣው። እንደምንስ ብለው እነኝህ ሰዎች አገር የመምራት እና ህዝባዊ ሃላፊነት እንደሚሰጣቸው ብቻ ሳይሆን እንደምንስ እንደ አገር ልጅነት ማዬት እንደሚቻል እጅግ ይመራል። የእውነት ይመራል። ከአንዚህ ሰዎች ጋር የሠሩ የአማራ ልጆችም ቢሆን በምን ያህል ትእግስት እና በምን ያህል ችሎት አብረው 27 ዓመት ሙሉ እንደ ዘለቁ ተመርምሩ ያሰኛል። አማራ መደራጀት ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ጥያቄ ቢያቀርብ ሊፈረድበት ፈጽሞ አይገባም። አማራ እኮ 43 ዓመት ሙሉ ብቻም ሳይሆን ዛሬም ጭራቅ ነው ለወያኔ ሃርነት ትግራይ እና ለመሰሎቹም። ይህን መርዝ ተሸክሞ ነው ወያ

የአዲሲቱ አትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በዶር አብይ ዙሪያ መግለጫ አወጣ!

ምስል
ዛሬ ትንሽ ቀለል አለኝ። „እንደ ጠቢብ የሆነ ሰው ማን ነው? ነገርንስ መተርጎም የሚያውቅ ማን ነው?“ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ 20.08.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።                     Action is everything!                                   Blessing! ተመስገን ብዬ ልጀምር፤ ዶር ኦባንግ ኢትዮጵያ ሜቶ የኢዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መስራች እና መሪ ዛሬ አንድ መግለጫ በዶር አብይ አህመድ ዙሪያ አውጥቷል። ከ እንግዲህ መተኛትም በወጉ መመገብም ይችላለሁኝ። አድራሻው ያልታወቀ መከረ የተሸከመው ተስፋ እጅግ አሳሳቢ ነበር። ይህ መቼም ለእኔ እንደ ልዩ ሽልማት ያህል ነው ያዬሁት። ምክንያቱም አቶ ኦባንግ አቅም ስላለው እሱ ከተጋ አንድ ጭብጥ ላይ ይደረሳል ብዬ አስባለሁኝ። አሁን ተስፋ ማድርግ ይቻላል። ከአግታው ለማስወጣት። በጤንነታቸው ዙሪያም አቅም ያለው ጫና ለመፍጠር። ያው የውጩን ኢትዮጵያዊ ዜጋ በማስተባበር እረገድ ሃላፊነት ከተሰጣቸው ሦስት ኢትዮጵውያን መካክል ዶር ኦባንግ ኢትዮጵያ ሜቶ አንዱ ነው። እሱ የእኔን አቋም ይዟል። ይህ መቼም ያልጠበቅኩት ነገር ነው።  ምክንያቱም ፕ/ አለማርያም ባ፤ፈውም „አክ ወሬ“ የሚል አውጥተው ነበር ከሰሞናቱም ያንኑ የሚያጠናክርም ጽፈዋል። በእንግሊዘኛም በአማርኛም ተተርጉሟል። የቀደመውን እንዲያውም ዓለምአቀፉ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ 100% እርግጠኛ አደረገኝ፤ ፌክ ወሬው በዜሮ ተባዛ ብሎ በዛ በባለቀናው በነጎድጓዳማ ድምጹ ሁሉ አቀናብሮ አቅርቦታል። ·       የመጣላት ሱሰኛ ሆነናል። የሚገርመኝ ግን በሁለቱም ጎራ ትርፍ ነገር መጻፉ ነው። ፕ/ አለማርያም ቢሆኑ በቅንነት ፌክ ወ