ልጥፎች

ከፌብሩዋሪ 3, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ቢራቢሮ

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ቢ ራ ቢ ሮ ... *** „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 03.02.2019 ከእመ ዝምታ ከሲዊዘርላንድ። ነይ እሰኪ ዘንድሮ አለፈልግም ከርሞ የለኝም አርምሞ               ሁለመናዬ አሮ               በበቀል ተነክሮ              ቀለም የለሽ ኑሮ፣               ቋሳ ተዘርሮ               መብቴ ተዘሮ                   ሁኛለሁ ደንቆሮ። አንቺ ቢራቢሮ ሕይወት ቢራቢሮ ኑሮ ቢራቢሮ ነፍሴ ቢራቢሮ     ተስፋ ቢራቢሮ አትሁኝ በረሮ አታፍቅሪ ጦሮ።                 ነጠብጣቤ አሮ   ...