#ለመክሰስ ያልበቃን፤ ይህ ተይዞ ነው #ስንካሰስ ውለን የምናድረው። ቤታቸውን እስኪ #ከውስጡ ሆነን እንየው። ሰውኛነት ከእኛ ጋር ከሆነ።
#ለመክሰስ ያልበቃን፤ ይህ ተይዞ ነው #ስንካሰስ ውለን የምናድረው። ቤታቸውን እስኪ #ከውስጡ ሆነን እንየው። ሰውኛነት ከእኛ ጋር ከሆነ። "አቤቱ የቤትህ ቅናት በላኝ።" #ምዕራፍ ፲፰። #ለመክሰስ ያልበቃን፤ ይህ ተይዞ ነው #ስንካሰስ ውለን የምናድረው። ቤታቸውን እስኪ #ከውስጡ ሆነን እንየው። ሰውኛነት ከእኛ ጋር ከሆነ። "አቤቱ የቤትህ ቅናት በላኝ።" #ምዕራፍ ፲፰። #ስንት #እኛወች ይሆን #ያለነው ? #ስንትስ #ስንቶችስ ነን። ቀና ብሎ ለመሄድስ ያስችለን ይሆን?? አደጋው ብቻ አይደለም። #መኖራቸው ብዙ ይናገራል። የለበሱት፤ የቤታቸው ሁኔታ ይናገራል። የከረባት፤ የገበርዲን፤ የሽብሽቦ፤ የሚኒ፤ የኩላኩል፤ የልብስ ፋሽን፤ የስታይሊንግ ዓይነታችን እና #ዕውነቱ #ገብያ ላይ ሲሆን እኛ ይህን ኑሮ እንመስላለን። ቢቀድም የውስጣችን መጎሳቆል፤ እኛን እና እኛን የሚያፎካክር፤ የሚያቧክሰን፤ ፊት የሚያዞር፤ ከመቃብርህ፤ ከመቃብሬ የሚያስብለን ምንም ፋክት፤ ምንም ዕውነት ባልኖረ ነበር። ከዚህ በላይ የእኛነት ገላጭ ራዲዮሎጂ የለምና። ልብ እያለን በልባችን ላይ #ሸፍተን ፤ ማስተዋል ተሰጥቶን በቅጽበታዊነት ስንካሰስ ዘመኑ እንሆ የተደከመበት፤ የተለፋበት በግልም በጋራም የተለፋበት፤ ሳያፈራ፤ ወቅታት #ዕንቡጣቸው ጠውልጎ፤ ወራት ቡቃያውን #ማስቻል አቅቷቸው፤ በሳምንታት ዘሩ #ለችግኝ ሳይደርስ እዛው መክኖ ይቀራል። ያፈሰስነው - ጉልበት፤ የምንጋጭበት ወዘተረፈ ገመና፤ በከንቱ የባከነው አቅም፤ ወጣትነታችን ተምሎበት መኖ የቀረበት ዕውነቱ ይህ ነው፤ በምስሉ የምታዩት። ይህም ሆኖ፤ ዛሬም እኛ ግን እራሳችን #ሽሽት ላይ ነን። እኛን በእኛ ውስጥ እንዳናዬው ግርዶሹ ዕውነትን፤...