#የአገር #አደብ! #የአገር #ዋርካ!
#የአገር #አደብ ! #የአገር #ዋርካ ! #የአገር #ክብር ! #ተደግመውም #የማይገኙ ። #የአገር #ግርማ #ሞገስ ! #የአገር #አቅል ! #የአገር #አደብ ! #የአገር #ምልክት ! #የአገር #ህብር ! ብዙ በጣም በብዙ ውስጥን የሚጎዳ #ዜና ነው። አገር እንዲህ የመሰሉ ስኩን፤ አስተዋይ ልጅ ስታጣ ይከፋታል። ትጎዳለችም። "አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን። በምግባር የከበሩ ታላቅ ሰው፤ እግዚአብሄር አምላክ ነፍስወትን በአጸገ ገነት ያኑር። አሜን። ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 19/10/2025 የሐዘን መጨረሻ ያድርገው። አሜን።