ልጥፎች
ከጁን 16, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ
የጢስ ፖለቲካ ጦሱ ... የአሉታዊ ዴሞግራፊ ቤተኝነት ነው።
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ተስፋ ዝልቅ ተስፋ ልቅ ተስፋ ፍልቅ ነው። እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ። የአሉታዊ ዴሞግራፊ ዕሳቤ ለአላዛሯ ኢትዮጵያ የታዘዘ የጢስ አይዲዎሎጂ ነው። „የሰዎች መፈጠር በበጎም ብክፉም ነውና።“ መጸሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፴፱ ቁጥር ፭ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 15.06.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። · መቅድም። የኢትዮጵያ ጌጦች እንዴት ናችሁ። ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ የጢስ ፖለቲካን እናያለን። · መነሻ። „ መረጃ ሳይኖረን የማንንም ስም አላጠፋንም፦ ትርጉም በአብርሃም ዓለሙ ( ዶ / ር )“ April 1, 2019 | Filed under: ነፃ አስተያየቶች | Posted by: ዘ - ሐበሻ https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94532#respond https://www.satenaw.com/amharic/archives/65399 „ ነጋዴ በኦሮምኛ ካልሸጠ አትግዙ – አቶ በቀለ ገርባ “ March 23, 2019 · እፍታ እንዴት ናችሁ የአገሬ ፈርጦች ? ደህና ናችሁ ወይ ? ጢስ የዕለቱ ዕርዕሰ ጉዳዬ ነው። የአሉታዊ ዴሞግራፊ ዕሳቤ በብሄራዊ ደ...