ቅዱስ #ሲኖዶስ ሆይ!
ቅዱስ #ሲኖዶስ ሆይ! የት ይሆን #ያለህው ? ግን አለህን? መኖርህን #አሳዬን እባክህን? "አቤቱ የቤትህ ቅናት በላኝ።" ምዕራፍ ፳። አዳሩ አደርን ብቻ እንበለው ---- ይሆን? የሰው ልጅ #ቄራ በተከፈተባት ምድር ----- ተፈጥረን፤ መያዣ መጨበጫው #መሰገጫው ----- ጠፍቶብን የመፈጠራችን ምክንያት እንዲህም፤ እንዲያም -----ሾላልኮብን፤ ተንጠፍጥፈን ተንቃረን --- አንቃረርን። በሰው ለሰው #ጥፋት ፍርስራሽ -----ተጠምደን በቁም ሰው #እያፈረስን ላለነው ኡኡ! እንበል አልን ሰሚ ቢገኝ አንገጠን እየ ------ ጠበቅን። የጃራ መንፈስ ጥዶ አንገርግቦ እንሆ ቆላላን እምስ አደረገን አማስን ፈጀን በቋያ --- በወበቅ ---- ፈጃጀን የርግማን ናዳ የምርቃት መነሳትን በውን አየን። ………ሰማዕታቱን በምሬት ተሰናበትን ህፃናቱ በመፏለያቸው ጊዜ፤ እንደ አነቡ አለፋ ጊዜያቸውን ጥለው መጭ አሉ -----//// አፈር ተላብሰው ወደ ጉድጓድ ሄዱ እንደ ደረሱ ምን አሉ? ምንስ ቢሉ? እና ------ ፍሉ ገረፈን እንቅልፍ ገፎ ሰላም ነሳን ነገ አሮ #ሃራም ታጥቆ ተስሎ - እየጠበቀን መቼ #ተማርን ? ብቻ ግንስ ለግን ……… ለእኛ ለዕብኖች ወዮልን? ኢትዮጵያ አገሬም ጠጪው #ወዮልሽን ? ዕቃ የጠፋብሽ የማይመስልሽ አገሬ ሆይ! የሞት፤ የሃዘን፤ የሰው አጨዳ #አና ብሎ እንደ ሲሳይ ወዮ! ለአንቺ ዛሬም ብግነት - ነገም ብክለት የርህርህና --- ልግመት የተዋህዶ ግላይ፤ የቆሰለ በመገፋት ይዬው፤ ይዳኜው -------/////--------ይፍረደው -----ከላይ። ወዮ! ለአንቺ ኢትዮጵያ ነገ ንዴት ተጎንጭቶ፤ ማግሥት በኮሶ ተጠቅልሎ፤ በቀራንዮ ተቁላልቶ ወዮ! ለአንቺ መጪው ቀናት ማት አርግዞ ተፋጅቶ፤ ዕልቂት ነግሶ ምንጣሮን -...