የዳግማዊ አባ ኮስትር አቶ ንጉሡ ጥላሁን እና የይደንቃቸው ከበደ ውልፍትና ፍጥጫ!
ዳግማዊ አባ ኮስትር ምንይል? „አቤቱ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፤ በዓመታት መካከል ትታወቅ በመዓት ጊዜ ምህረትን አስብ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፪) ከሥርጉተ©ሥላሴ 20.07.2018 ( ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ) መታዬት ያለበት ቪዲዮ። ልባምነት። የማከብራችሁ ክብረቶቼ ይህን የቪዲዮ ክሊፕ እዩት እና ፌስ ቡክ ያላችሁ ሸር አድርጉልኝ። ከዘራፊ ጋር መደመር ወንጀል ስለሆነ። ሥራ ከሚቀፈው ፋውል እና ግን ከሞቀ ከሚጣደው ጋር መደመር ይከብዳል ብቻ ሳይሆን ይቀብራል። https://www.youtube.com/watch?v=uVp9w1x_Gn0&t=148s ETV ለታሪክ ዘራፊዎች ማንዘርዘሪያ ሊኖረው ይገባል። የአማራ ተጋድሎ ታሪከ ከልብ አይደለም ! ምንጊዜም ያሽታል ! (19.07.2018.) · መንተራሻ ! እንዴት ናችሁ የኔዎቹ … አጅግ የሚገርሙ ፖለቲካዊ ቀውሶችን መፍጠር ዋነኛው ስልት ነው የልግመኛው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስተራቴጂ መስፈርት ይባል ታክቲካዊ መንገድ ይባል አላውቅም የኔዎቹ ባሻችሁ መልክ ተቀበሉት። የሆነ ሆኖ ሰማያዊ ፓርቲ ቤተ መንግሥት አካባቢ ድር እና ማግ የመሆን ህልም ወፍ ያወጣው ገጠምኝ አግኝቷል። ማን ይህን መሥመር ዘረጋለት ለሚለው እኔ አውቃዋለሁኝ፤ ለጊዜው ግን በአባ ዝምታ ይቆለፍ። ያው ሴቶች ትንሽ በእንደነዚህ ዓይነት ጉዳዮች ቀደም ያሉ ዕይታዎች አሉንና። በተለይ በቀደመው ጊዜ ...