ልጥፎች

ከማርች 5, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Eine neue Friedens Arbeitsgruppe ist notwendig, um dieses globale Problem zu lösen.

ምስል
  ·        Eine neue Friedens Arbeitsgruppe ist notwendig, um dieses globale Problem zu lösen.     ·         Einleitung.  Sie sind bei mir. Mir gefallen ihre Hörfähigkeiten. Ich bin von ihren politischen und philosophischen Fähigkeiten beeindruckt. Die Art und Weise, wie Sie Mutterschaft in Ihre politische Führung integriert haben, ist erstaunlich; das ist meine Universität.  Ihre Persönlichkeit selbst ist eine Institution. Der Respekt und die Aufmerksamkeit, die sie allen Menschen entgegenbringen, sind erstaunlich; daher ist diese Begabung mein Alphabet.  Sie sind ein fähiger und fleißiger Politiker, den man in 100 Jahren nicht wiedersehen wird. Sie sind eine besondere Belohnung für unsere Zeit. ·         Unsere Welt braucht Trost.  Unsere ganze Welt ist im Moment krank. Unsere Welt trauert. Unsere Welt braucht einen Beruhigter. Unsere Welt braucht einen Vermittler. Deshal...

#ብልጽግና 50+ አግኝቶ ያሸንፋል። ስለሆነም #ብልፄው የስጋት ድግስን #የምርጫ መሳሪያው ሊያደርግ ፈጽሞ አይገባም።

ምስል
  #ብልጽግና 50+ አግኝቶ ያሸንፋል። ስለሆነም #ብልፄው የስጋት ድግስን #የምርጫ መሳሪያው ሊያደርግ ፈጽሞ አይገባም።   "አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ።" አሜን።       ብልፅግና የ2018ትን ፯ኛ አገራዊ ምርጫን 50+ አምጥቶ ምርጫውን #ደልደል ብሎ ማሸነፍ ይችላል። ግን ነገር ግን የስጋት፤ የጭንቀት፤ የፍርሃትን መሳሪያነት ግን ሊተው ይገባል። ስጋት፤ ጭንቀት፤ ፍርሃት መፍጠር የብልጽግና ቋሚ ዘዴው ነው።   የ2013 ዓም ምርጫ ከመድረሱ በፊት ሙሉ ኦሮምያ፤ ስሜን ሽዋ ነደዋል። ያ …… ጭንቀት፤ ያ ……… ፍርሃት፤ ያ ……… "መጡባችሁ" አቅም ፈጥሮ ብልጽግናና ደልደል ብሎ፤ ኮራ ብሎ እንዲያሸንፍ አደረገው። ብልጽግናን ተመራጭ ያደረገው ቀውስ ነው። ብልጽግና ቀውሰኛ ፓርቲ ነው። የወረሰው ከፈጣሪው ከህወሃት ነው።    የዓለም ሚዲያወች የ2013 ዓም ምርጫው #በሰላም ተጠናቀቀ ሲሉም ተደመጡ። አይፈረድባቸውም። የአገራችን ፖለቲከኛም "ከገመትኩት በላይ ምርጫው በሰላም ተጠናቀቀ" ሲሉ አዳመጥኩኝ።   በወቅቱ ጽፌበታለሁኝ። የምርጫው ሽርጉድ ከመጀመራቸው በፊት ብዙ አስጨናቂ ክስተቶች ነበሩ። እነዛ አስጨናቂ ክስተቶች ከብልጽግና ሌላ ማንም የለንም ብሎ ህዝብ ብልጽግናን ተሰልፎ እንዲመርጥ አደረገው። ትወናው ይህ ነበር። የተሻለም ተፎካካሪ ነበር ለማለትም ይከብዳል። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የድል መስመር ተስፋ ሁልጊዜ #እንደቆዘመ ነው።   የሆነ ሆኖ በ2013 ዓም በምርጫው ሰሞን ታጣቂወች ጸጥ ረጭ አሉ። ማገት የለ። መንገድ መዝጋት የለ። የሰው ግድያ የከተሞች ቃጠሎ የለ። ወቅቱ ጭምት ሆነ። ከወቅቱ ከፋኝ ኃይል ጋር በትብብር በዓይን #ጥቅሻ ስለሚግባቡ ብልጽግና የልቡ ደርሶ ተመረጠ። ...