ልጥፎች

ከዲሴምበር 26, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

በመሆን ውስጥ ያለ ፈተና።

ምስል
በመሆን ውስጥ ያለ ፈተና። „ልበ ጠቢብ ኃይሉምታላቅ ነው። ደፍሮትስ በጤና የሄደ ማን ነው?“ መጽሐፈ ኢዮብ ምዕራፍ ፱ ቁጥር ፬ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.12.2018 ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ ውዴቼ ዛሬ ዓውዳመት ነው የነጮቹ። የዛሬ ዓመት እትጌ ጠሃይ ታለ ጊዜዋ ዘው ብላ ነበር ዛሬም እንዲሁ ... ፏ ብላላች፤ እናላችሁ ወጉ ደርሶን ዛሬ እኛ በምንኖርበት አገር እኛም ተስፋን አጨብጭበን ቡቃያውን እዬተንከባከብን፤ እንዳይጠወልግ በተሰማሚ የመንፈስ አዬር ውሃ ለም መሬት ላይ ይለመልም ዘንድ ሁለመናችን ደስ ብሎን አበረከትን …  መጪውን ጊዜ ተስፋን ሰንቀን፤ ተስፋን አስበን፤ ተስፋን እነከበክብ ዘንድ እራሳችን በስንዱነት … እንደ አምናው ሁሉ ዘንድሮም ስንዱ ነን እንላለን። የዛሬ ዓመት ይህን ቀን የጻፍኩት አንድ መጣጥፍ ነበር ዶር አብይ እና ሴቶች ምን እና ምን እንደሆኑ ዓመት ድገም ለምትሉት ቅኖች ለማመሳከር ሊንኩ ይኽው ነው….አብይ ለእኛ ለሴቶችም አናባቢያችን ነው ይላል በ26.12.2017 የተጣፈ ነው እውነት ስለመሆኑ ዛሬ ራሱ ቁሞ ይመሰከራል… የአነሳኋዋቸውም ጭብጦችም ጉልበታም ነበሩ … ታች ሙሉውን መንፈሱን እንዳለ ደግሜ ለጥፌዋለሁኘ ... https://sergute.blogspot.com/2018/05/blog-post_26.html ዛሬ ደግሞ … እንዲህ … ልምጣብህ … v      ውስጥ። የውጪ ያልሆነ። ግልጥ ያልሆነ። ሊታይ የማይችል። ርቁቅ የሆነ። ሰውር የሆነ። የማይጨበጥ። የማይዳሰስ። ሩቅ የሆነ። የተከደነ ማለት ነው … መቀጠልም ይቻላል ለጊዜው ይብቃ ብዬ እንጂ … v     መሆን። ድርጊት። ራስን ማሸነፍ። የሚታይ። የሚጨበጥ።