ልጥፎች

ከጁላይ 11, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

"ዘር ፍጅት የታወጀባቸው አማራዎች የጭፍጨፋ ዶሴ ሲገለጥ» ፀሐፊ የሰባዕዊ መብት ብርቱ ተሟጋች አቶ አሳዬ ደርቤ። ...

ምስል
እንዴት ዋላችሁ ለ19 ደቂቃ አውዲዮ ሙሉ ቀን። ጊዜ ተሰራ። የተሻለኝ ወጥቼ ከገባሁ በኋላ ነበር። እራሴም ተበጥብጧል። ኖባጅኑም ተሸነፈ። ከባድ ነበር ይህን ፁሁፍ ለእኔ አንጀት ማንበብ። እንደምንም ጨርሸዋለሁ። የሞት ታሪካችን ነው። ለታሪክ አስቀምጡት። ሊቀ - ትጉኃን፤ የሰባዕዊ መብት ተሟጋቹን አቶ አሳዬ ደርቤን የልባችሁ ዙፋን ይሆን ዘንድ ፍቀዱ። ጸልዩለት። ዛሬ ሀምሌ 5 ቀን ነው። ሌላ መሰናዶ ላይ ለማተኮር ተነሳሁኝ። ይህኛው አሸነፈኝ። ብቻዬን ድንኳን ጥዬ ዋልኩኝ። ፌስቡክ ካላተመው ዩቱብ ቻናሌ ላይ ይኖራል፣ ከዛም ባይቻል ብሎጌ ላይ።   1.       ሁለት ማስተካካዮች አክያለሁኝ። በነገረ አቶ ጃዋር መሀመድ ምክንያት 86 ሰማእትነትን የተቀበሉ ናቸው። ነገር ግን በህክምና ሲረዳ ዬነበረ አንድ ሰማእት በኋላ ተጨምሯል ስለዚህ 87 ተብሎ መስተካከል ይኖርበታል። 2.      2ኛው ደግሞ በደንቢደሎ የታገቱት ናቸው። የሰባእዊ መብት ተሟጋቿ ውት አስምራ ሹምዬ ስትታከል ይሆናል።   ደህና አምሹልኝ። ደህና እደሩ አሜን።   አቅራቢ ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ሲዊዘርላንድ ቪንተርቱር ከተማ።      11.07.2022 ,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,..,.,.,.,.,.,.,,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,..,.,.,.,.,.,.,.,,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.,.   «ዘር ፍጅት የታወጀባቸው አማራዎች የጭፍጨፋ ዶሴ ሲገ...