ልጥፎች
ከጁላይ 2, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ
ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ከእስር ከወጡ በኋላ | ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ Brigadier General ...
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
"አሁን ከእጃችን በጎ ነገር ገብቷል፤ ስልጣኑ የህዝቦች ሆኗል።" ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
‹‹የአማራ ጥያቄ የዲሞክራሲ እና የኅልውና ነው፡፡ አማራ በክልሉም ውስጥ ሆኖ የኅልውና ችግሮች አሉበት››
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ዛሬ ህዳር 30 በጎንደር በነበረው ስብሰባ የተናገረው አስደናቂ ሙሉ ንግግር
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ልዑል እግዚአብሔር ዞግ ስሌለው ፍትህን፤ ርትህን ከእዮር እንጠብቃለን በተጠንቀቅ!
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ መጡልኝ። ልዑል እግዚአብሔር ዞግ ስሌለው ፍትህን፤ ርትህን ከእዮር እንጠብቃለን በተጠንቀቅ! „ከንቱነትን እና ሃሰትን የሚጠብቁ ምሕረታቸውን ትተዋል። ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፱“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 02.07.2019 ከእም ዝምታ ሲዊዚና። እንዴት አደራችሁ የኔታዎቼ? ደህና ናችሁ ወይ? አንድ መንግሥት ቶላርንስን መርሁ ካለደረገ ቶለሬት የሚያደርግ ህብረተሰብ ለመፍጠር ይሳነዋል። በዚህም ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወድቀዋል። ፈተናውን ለማለፍ አልተቻላቸውም። የሚገርመው እና የሚደንቀው ቶለራንስም ኢትዮጵያ ውስጥ በዞግ የተመደበ መሆኑ ነው። አሁን ፈጣሪም እንደዛ እንዲሆን እዬተፈለገ ነው። የአቤቱ ጌታ ሆይ! የአቶ ጃዋርን መንገድ ጠብቅልኝ አቤቱታም አለበት። የአቶ ጃዋር ሎሌዎችንም አባራክትልኝም የሱባኤው መባቻ ነው። መልስ ግን አለኝ። አይሰቡት!!!!!!!!!!! ለሰከንድ የአቶ ጃዋር መንፈስን ያቀርብኩ ዕለት ሞቴን እመርጣለሁኝ። የኢትዮጵያ ጉድጓድ ስለሆነ። ከዛሬው የባሰ ነገ ደርቆ እዬመጣ ነው። ይህን ማሰብ ለተሰናቸዋም አዝንላቸዋለሁኝ። ቅርፊቱ እንጂን የፖለቲካውን ግንድ ለማግኘት ማስተዋሉን ሰጥቶ ለሽ ካሉበት ቢያንስ እንዲነቁ እጸልያለሁኝ። ሁሉ ነገር ከመሼ ከሆነ ግን „አሞራው በረረ ቅሉም ተሰበረ“ ይሆናል። እራሱን ችሎ በተነሳበት አዲስ ራዕይ ይጓዛል በሚል የሰጠነው አቅም ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈለን እያዬነው ነው። በአገር ውስጥ መፈናቀል ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኗ አልበቃ ብሎ በፖለቲካ ግጭት ሊሂቃን እንደ ቅጠል የረገፉበትን ትዕይንትም እያስተናገደች ነው። በዚህ ላይ ራህቡ፤ በዚህ ላ...