ልጥፎች

ከኤፕሪል 22, 2019 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ሻለቃ አድማሴ ዘለቀ ከሞት ተነሱ!

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ  የጠ/ሚር አብይ አህመድ            ሦስተኛው … ው መዶሻ በአቶ ዮናስ ደስታ። „ሳቅን እብድ ነህ፤ ደስታንም፤ --- ምን ታደርጋለህ? አልኩት።“ መጽሐፈ መክብብ ፪ ቁጥር ፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ። Seregute©Selassie 22.04.2019 ከእመ ብዙኃን ሲዊዚሻ። ጀግናን ጊዜ ይሰጣል! ሻለቃ አድማሴ እንደገና ተወልደዋል! ·          ክ ፍል ሁለት። ክብሮቼ እንዴት አላችሁልኝ ... ዛሬ ቀኑም ፏ፤ ሥርጉትሻም ፏ ብላለች።  ቅኖቹ ቅኔዎቹ ... ክፍል አንድን በዚህ ነበር ያጠናቀቅኩት። ሌላ አዲስ ተሿሚዎችን በሚመለከት ምክትል አድርገው የሾሟቸው ፕ/ አበባው አያሌውን በሚመለከት ብዙ ጹሑፎችን በአንድም በሌላም በአዎንታዊነት ገልጫለሁኝ። ሚዛናዊ የሆነ እሳቤ ያላቸው ናቸው፤ ትርፍ ነገር ለመናገርም የማይደፍሩ ዲፕሎማት  የሆነ ሰብዕና አይቸባቸዋለሁኝ። የታሪክ ተመራማሪ እንደመሆናቸው በታሪክ ቀናይነታቸውም እሳቸውም ከከአቶ ዮናስ  ጋር በተመሳሳይ አቋም የሚገኙ መሆኑን ነው እኔ የማስበው ስለምን ምክትል እንዲሆኑ እንደተፈለገ ግን ግልጽ አልሆነልኝም። የተፈራ ነገር ስላለ ይመስለኛል። ያ ጠ/ሚር  አብይ አህመድ እንደ ጦር የሚፈሩት „አይ“ ቀጣይነቱም ስለ አለ ይሆናል፤ ከላይ ሌላ ጫኝ መንፈስ እንዲኖር የተደረገው … ብቻ ያው ባለተራ እንደሚሆኑም አስባለሁኝ። ምክንያቱን የጠ/ሚር አብይ አህመድ የሹም ዶሮ ነኝ መንገድ ብዙም ለዚህ ትውልድ መንፈስ አይመጥን...