#ድንጋጤ ከእኛ ሲቀር #ምርቃት፦ ፡#ዊዝደምም ፦ይተናል። #ሰዋዊነት መጠጊያ ያጣል። #ተፈጥሯዊነት ይመንናል።
# ድ ንጋጤ ከእኛ ሲቀር # ምርቃት ፦ ፡ # ዊዝደምም ፦ይተናል። # ሰዋዊነት መጠጊያ ያጣል። # ተፈጥሯዊነት ይመንናል። ለ መሆኑ # ቅኑ ጎፋ እንዴት አደረ ? # ደጉ ጎፋ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል ? # ጭምቱ ጎፋ እንዴት እና እንዴት እዬሆነ ይሆን ? # አስተዋዩ ጎፋ በምን ሁኔታ ላይ ይሆን ? # ምራቁን የዋጠው ጎፋ እንደምን መሽቶ እዬነጋለት ይሆን ? # ርግብዬ ጎፋን እርግብዬ እመቤቴ ድንግልዬ እባክሽን ??? እ ናንተስ ማህበረ ቅንነት እንዴት አደራችሁ ? ለዚህ ነው እኔ ርህራሄ የነጠፈበት የኢትዮጵያ ፖለቲካን በሚመለከት ተፈጥሯዊ፤ ሰዋዊ # ቲም ከምንም ዓይነት የፖለቲካ ድርጅት ጋር ንክኪ የለለው፦ ከሳይለንት ማጆሪቲው ውስጥ የተውጣጣ # ሩህሩህ # አጽናኝ ኢትዮጵዬን ይምራት ብዬ እምሞግተው። ኢትዮጵያም ህዝቧም አጽናኝ፦ አይዟችሁ ባይ ልጅ ስለሚያስፈልጋት። የኢትዮጵያ ችግር ከአክቲቢስት፤ ከአንድ ጋዜጠኛ፤ ከአንድ ፀሐፊ፤ ከአንድ የፖለቲካ ድርጅት፤ ከተወሰኑ የሙሁራን ስብስብ በላይም ነው ብዬ እምሞግተው። ለ ኢትዮጵያ ልኳ ያልሆነ # መጨካከን ነው ኢትዮጵያን እዬመራት የሚገኜው። ፋክክሩም የትኛው ጭካኔ ከዬትኛው ይበልጣል፤ ብዙ መወድስ ለማን ዘነበለት ነው። ጭካኔ ተመክሮ ሆኖ እዬተቀናበት ? የመታመማችን ዓይነቱ ወዘተረፈ። ለዚህ እኮ ነው ጥቂት ሰባዕውያን ብርቃችን ድንቃችንም የሆኑት። መርዳት መራራት ማዘንም ያስወግዛል። ተፎካካሪ፤ # ተጠማኝ ፤ ተቀናቃኝ፤ ተዋህጂ፤...