ልጥፎች

ከማርች 24, 2023 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ስድብ እና ተጋድሎ?

ምስል
  ዕለተ ሰኞ ማዕዶተ ጠባቂ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ ብራ በሰብለ ህይወት ብራ ለራህብ የሚራራ። "የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቃናለታል" (ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱)     ዛር ማዕዶተ ጠባቂ ነው። ህሊናዬ ያሰኜውን አጀንዳ የሚስተናገድበት። ያደሩ አጀንዳዎች፣ ሊቀድሙ የሚገባቸው አጀንዳዎች፣ ያልተቋጩ አጀንዳዎች ሁሉም ይለፍ አላቸው። ስድብ እና ተጋድሎ? ቦክስ እና ተጋድሎ? ጥላቻ እና ተጋድሎ? አድመኝነት እና ተጋድሎ? መረጋገም እና ተጋድሎ? ቂም እና ተጋድሎ? በቀልና ተጋድሎ? ተከላሎ እና ተጋድሎ? ተቧድኖ እና ተጋድሎ? የገመና ዝርዝር የተስፋ ግርር የራዕይ በረዷማ ግግር። የመቃብር ሥፍራውን አብይዝም፣ ማህበረ ጥፋቲዝምን ለመሞገት ሦስት ዓመት፣ ሦስት ጊዜ 365 × 3= ? ቀናት፣ በዛ ውስጥ ያሉ ሰዓታት፣ ደቂቃት ሁሉ ጭካኔ፣ ግፍ በደል ሲመረት ስለባጄ የግፍ ቅደም ተከተል መበራከት ይቸግረን ካልሆነ ይህን የመቃብር ሥፍራ በአመክንዮ ለመሞገት አቅም አለን። ትርፍ ነገር፣ መራከሱ አይበጅም። አክሰሱ ላላቸው ታዳጊ ወጣቶችም አረም አምራች ነው። ከሊቅ እስከ ደቂቅ አቧካሹን በህቡ አደራጅቶ ሲያፋልም ዘመን ጥሎን ሄዶ ድህነታችን አልበቃ ብሎ ሰው የሚበላ ሥርዓት ተፈጠረ። አብረን እንፈር። ከዚህ መማር ያልቻለ ሱፍ እና ከረባቱን፣ ሽብሽቦውን አውልቆ ከፖለቲካው ዓለም ሊሰናበት ይገባል። ዕድሜ ዘመን ሞገድን ተማምኖ እንኩሮ ሲያነኩር ከሚባጅ። እዬጠፋህ ጥፋትህን የሚያፋጥን ክፋ ተግባር መታመም ነው። መተላለፍም እንዲሁ። ኢትዮጵያ የሚለው ሥያሜ ሥርዓተ ህግጋት ነው። እራስን ጥሶ አገራዊነት የለም። "ልብ አምላክ ዳዊት ህግ ተላላፊዎችን ጠላሁ ይላል።" ይህ ምስባክ እኛ እንድንበት ዘንድ ነው ለክርስትና አማን

"ጎንደር" የትንቢቷ ከተማ በታዴ የማመይ ልጅ

ምስል
  አሜን ብያለሁኝ። እንደ ሰው ምቀኛ ዬማያጣት ካስማዋ ባዕቴ እትዬ ጎንደሪና የተባች በምግባር ገናና። ቅንነትን አጥጥታ እንደ ወተት ስላሳደገችኝ ዝቅ ብዬ የፀጋ ስግደት እሰግድላታለሁኝ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።"     ከደጉ ዘሃበሻ ያገኜሁት ነው። "ጎንደር" የትንቢቷ ከተማ በታዴ የማመይ ልጅ "ለ251 ዓመት የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የነገስታት መቀመጫ ሁና በኩራት መርታለች 28 ንጉሶች ነግሰውባታል 18ቱ ሀያል ነበሩ 10ሩ በጣም ሀያልና አስፈሪና አይደፈሬ ነበሩ ንጉሶቻችን እስከ ሱዳን ኑቢያ በጀብድ ገዝተዋል ነጮቹ ያን የስልጣኔ የጥበብ አሻራ ዘመን The Glorious Gondarine Period ,The Luxury Life Of Gondarians ይሉታል። ጎንደር የአፍሪካ መናገሻ( The Camelot Of Africa) African Naples, African Paris እያሉ ያንቆለጳጵሷት የነበረች የከተሞች እናት ነች የጎንደር ስያሜ የተገኘው "ጉንደ ሀገር" ከሚለው የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የሀገር መሰረት የሀገር ግንድ የሀገር ቁንጮ የሀገር ቀንድ የሀገር ምሰሶ የሀገር ዳራ የሀገር አውራ ታላቅ ምድር ማለት ነው። ሌላኛው ደግሞ ጎን እደር ከሚል የወይኔ እና ሰይኔ እርቅ ጋር ተያይዞ በወንድምህ ጎን እደር ከሚል የተወሰደ ነው ይቺ ታሪካዊት የትንቢት ከተማ የተቆረቆረችው በ1624 በአለም ሰገድ ፋሲል ( አለም የሰገደለት ማለት ነው ) ሲሆን ንጉሶች ጎ ትነግስ መናገሻህ ጎ የሚል ህልም ያዩ ነበር በጎ የሚጀምር ቦታ ላይ ከነገሱ ንግስናቸው ይፀናልና በዚህ ትንቢት ምክንያት ገናናው ፋሲል ፈልጎ አፈላልጎ በሚያድነው ጎሽ ምክንያት አገኛት እና መቀመጫው አደረጋት በጥቁር አፍሪካ ምድር የአፍሪካ መናገሻይቱ ውብ ምድር የሚ

የደም መሪ ምህረት አዝናቢ ሊሆን አይችልም።

  የደም መሪ ምህረት አዝናቢ ሊሆን አይችልም። ደም የሚያዘንብ የገዳ ኦዳ መሪ ደማና አሰባስቤ ዝናብ አዘነብኩ ይላል??? ሰማችሁት የሄሮድስ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ደም እያዘነቡ፣ ዕንባ እያዘነቡ፣ ዋያታ እያዘነቡ፣ ኡኡታን እያዘነቡ ደማናን ሰብስቤ በሽዋ በወሎ ሰሞኑን ዝናብ አዘንብኩኝ ይሉናል። እኒህን ሰው እማናይበት ዘመን መቼ ይመጣ ይሆን? ሽዋ ላይ፣ ከሚሴ ላይ ምን እዬተደረገ ነው። ትውልድ የማይተካቸው ሳይንቲስት ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ ተቀደሙ እንጂ በዓለም አቀፍ የፈካ የዕውቀት ትንብያ ዛሬ እሳቸው እንዲህ ያዘባርቁታል። ሰርክ ደም እንደጎርፍ እዬዘነበ ………… የዴርቶ ጋዳ ድርሜር ናቸው ብያችሁ ነበር ከቤዛዊት ጎርጎራ ዳስሶ ፋሲል ደክቷል። የኢማጅኔሽን የህሊና ዳንቲል ሲተረተር ውሏል ፨፨፨ ድክም አለኝ ……… ጣና በእንቦጭ ተውጦ ሌላ ፌዝ ታዳምጣላችሁ፣ አስታውሳለሁ ደጊት አስቱካ ዴርቶጋዳ ምንድን ነው ብላኝ ልበወለድ የሳይንስ ትንብያ መፃሕፍ ነው ብያት ነበር። በእንግሊዘኛም ተተርጉሟል። ሁሉም ቢያነበው ጥሩ ነው። በዬቤታችሁ ዝናቡ ይመጣል ጠብቁት …… ውልቅልቅ ዝብርቅርቅ ጁቪተር ላይ፣ ኡራኖስ ላይ የት ይሆን ያሉት ጠቅላዩ? ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 23/03/2021

#አቅም።

ምስል
  ዕለተ ማክሰኞ ማዕዶተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። "ዝም ብዬ የመከራዬን ቀን እጠብቃለሁ።" (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯) ልባም ዕይታዬ ለቅኖች። የማዕዶተ ይግቡ መከወኛም።     #አቅም ። አቅም በግል ህይወት፣ በማህበራዊ ህይወት፣ በፖለቲካ ህይወት፣ በቤተሰባዊ ህይወት፣ በኃይማኖታዊ ህይወት ደሙ ነው። አቅም አልባ መኖርም፣ ህይወትም፣ ዓላማም ግብም ፍቅርም የለም። አቅም በተለያዬ እርከን፣ በተለያዬ ሁነት ሊሰጥ፣ ሊከፋፈል ይችላል። አቅም ነው ማሸነፍ። አቅም ነው ድልአድራጊነትም። አቅም በሁለት ልንከፍለው ብንችልም እንደ ፈንጋጣው ሥርጉትሻ ዕሳቤ ሦስተኛም አቅም አለ ብላ ታስባለች። 1) የሰለጠነ። 2) ያልሰለጠነ። 3) ቅብዓ። የሰለጠነው ክህሎት የምንለው፣ ክህሎት ግን ምንድን ነው? ጭብጡን ላዘግይ እና ለወል ውል የሚሆኑ ሃሳቦችን ላንሳ። ራስን መግዛት፣ አዙሮ የማዬት ብቃትንና ጠንካራ ህሊናን ይጠይቃል። አንድ ኃይማኖተኛ ውጪያዊ ረቂቅ ኃይልን እንደሚፈራ ሁሉ፣ የህሊና ጥንካሬ ያለው ሰውም ደግሞ ህሊናው የሚያወግዘውን ተግባር #በመፆም ከራሱ ጋር #መጣላትን በህሊና ቁስል ማሰቃዬት አይፈልግም። 1) የሰለጠነ አቅም። ፕሮፌሽናሊዝም እንደ ማለት ነው። ከዲስፕሊን፣ ከትምህርት፣ ከተወሰኑ ዓመታቶች ጋር በረጅም ጊዜ ሰልጥኖ ሥራ ላይ ሲውል አቅሙ ሥልጡን አቅም ልንለው እንችላለን። 2) ያልሰለጠነ። አማተሪዝም ማለት ነው። ከመኖር፣ ከተመክሮ፣ ከልምድ፣ የሚገኝ እንደማለት። 3) ቅብዕ፣ በቀጥታ ከፈጣሪ፣ ከአላህ ከተፈጥሮ ፀጋ፣ ከራሱ ተስጥዖ የሚገኝ ሆኖ፣ ከመስማት ወይንም ከበዛ ማንበብ፣ ከብቁ የማድመጥ አቅም የሚመነጭ የፈጣሪ ቅብዓ የሚያመነጨው ልዩ የአቅም ዓይነት ነ

ባለቤት የሌላቸው አመክንዮዎች፣ ማህረሰቦች፣ ቅርስ ውርሶች፣ ባህል ወጎች፣ ልማድ ትሩፋቶች የሚዳሰሱበት ዕለት ነው። ለዛሬ ሁለት ባለቤት አልቦሾቹን ላንሳ፣ ከአመክንዮ

ምስል
  ዕለተ ማክሰኞ ማዕዶተ ይግቡ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ህይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። "ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።" (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯) ማዕዶተ ይግቡ፣     ባለቤት የሌላቸው አመክንዮዎች፣ ማህረሰቦች፣ ቅርስ ውርሶች፣ ባህል ወጎች፣ ልማድ ትሩፋቶች የሚዳሰሱበት ዕለት ነው። ለዛሬ ሁለት ባለቤት አልቦሾቹን ላንሳ፣ ከአመክንዮ "አቅምን" ከማህበረሰብ "አማራን" #አማራ ። ፌስቡክ እንደ ጀመርኩ ሁሉም አቅም የሚሻው ከአማራ ህዝብ ነው። የአማራ ልጅ ፊደል መቁጠር ካለበት አቅሙን ቆጥቦ እንዴት ማስተዳደር እንዳለበት ሊማር ይገባዋል ብዬ ነበር። አማራ በነፍስ ወከፍ ይሁን በማህበረሰብ ደረጃ የሚከዳ ነውና። እሱ ያደራጃል የሌላ ሲሳይ ይሆናል። ስለሆነም በገፍ በሚሰጠው አቅሙ ልክ ዕውቅና ማግኜቱ ዘመን ይመልሰው። ቅንነቱ በዛ ማገዶነቱም። ብቻ ተቋም ይፈጠር፣ ድርጅት ይዋቀር፣ ሚዲያ ይቋቋም አማራ የደም ሥር ነው። ኢትዮጵያን ላስቀደመ ሁሉ እስከ ቀራንዮ ነው ጭምቱ አማራ። በሚገበረው ልክ አማራ ዋቢ አግኝቷል ወይ ሲባል? እጬጌው ሂደት ይመለስው። ብቻ፣ አወን ብቻ አማራ አሳዛኝ ፍጡር ነው። ይካዳል። መታመኑ በበዛ ሁኔታ ይጠቀጠቃል፣ መማገዱ ከብሄራዊ አልፎ ተረፎ ሉላዊ በሆነ ሁኔታ ይወገዛል። ነገረ አማራ መጨረሻው ይናፍቀኛል። አቅሙን ለአቅሙ በሥርዓት አደራጅቶ የሚመግብበት፣ በሚያገባውም በማያገባውም ጉዳይ ዘውታውን በቅጡ የሚያስተዳድርበት፣ በማገዶነቱ ልክ መኖሩ የሚረጋገጥበትን ቀን ይናፍቀኛል። ከውስጤ አዝናለሁ። በእያንዳንዱ የአማራ ልጅ ያለው ቅንነት፣ መታመን፣ ንፁህ የእኛነት ፍቅራዊነት ተነፍጎ ሲንገላታ፣ ሲወድቅ ሲነሳ፣ ጭራሽ ድራሹ እንዲጠፋ እንዲህ በ

ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

ምስል
  ከተላላፊ በሽታ እንዴት እንጠበቅ?] ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ    በዓለም ላይ የሚነሡት አብዛኞቹ ተላላፊ በሽታዎች በቅዱስ መጽሐፍ የተከለከሉት እንስሳትን፣ አራዊትንና አዕዋፍን በመመገብ የመጡ እንደሆኑ፤ እነርሱንም በድናቸውን የነካ እንዴት በሽታው እንደሚተላለፍበት በሽታውን ለማስወገድ ምን ማድረግ እንደሚቻል የንጽሕናውን ሂደት ሁሉ በዝርዝር “መጽሐፍ ቅዱስና የሕክምና ሳይንስ” የሚለው መጽሐፌ ላይ በስፋትና በጥልቀት በጥናት የጻፍኩትን በመሆኑ መጽሐፉን አንባብያን እንዲያነቡ እየጋበዝኩ በዚያ ላይ ያልተካተቱ ተላላፊ በሽታዎች ሲከሠቱ አባቶቻችን ምን ያደርጉ እንደነበር በተወሰነ መልኩ በጥቂቱ ከዚህ በታች ጽፌያለሁ፡፡ (1) ካህናት በጸሎተ ዕጣን የማዕጠንት አግልግሎት መስጠት ዳዊት አባታችን በመዝ 140፡2 ላይ “ተወከፍ ጸሎትየ ከመ ዕጣን በቅድሜከ” (ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ) እንዳለ እግዚአብሔር ወዶ የሚቀበለው ጸሎተ ዕጣን ተላላፊ በሽታና መቅሠፍት በማራቅ ይታወቃል፡፡ ይኸውም በኃጢአታቸው ልዑል እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ሊቀሥፋቸው መቅሠፍቱ በጀመረና ሞት በመጣ ጊዜ ሙሴም አሮንን፦ "ጥናህን ውሰድ፥ ከመሠዊያውም ላይ እሳት አድርግበት፥ ዕጣንም ጨምርበት፥ ወደ ማኅበሩም ፈጥነህ ውሰደው አስተስርይላቸውም ከእግዚአብሔር ፊት ቍጣ ወጥቶአልና መቅሠፍት ጀምሮአል አለው፤ አሮንም ሙሴ እንደ ተናገረው ጥናውን ወስዶ ወደ ጉባኤው መካከል ሮጠ እነሆም፥ መቅሠፍቱ በሕዝቡ መካከል ጀምሮ ነበር ዕጣንም ጨመረ፥ ለሕዝቡም አስተሰረየላቸው፤ በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ መቅሠፍቱም ተከለከለ" ይለናል፡፡ (ዘኁ 16:48-49) ዛሬም በመልአኩ እጅ ይህ የቅዱሳን ካህናት የዕጣን ጸሎት የሚያርግና ግዳጅ የሚፈጽም በመሆኑ አበው ካህናት ልብ

አስክኑት፣ አረጋጉት ቢያንስ ኢትዮጵያ ለምተነፍሰው ጋራ ሸንተረሩ፣ ወንዝ እና ተራራው።

ምስል
  አስክኑት፣ አረጋጉት ቢያንስ ኢትዮጵያ ለምተነፍሰው ጋራ ሸንተረሩ፣ ወንዝ እና ተራራው።     የእኔ አዱኛወች ርህርህናችሁ ቁሞ አስተማረኝ። ስለእኛ የለጠፍኩት ነበር። ከሺህ በላይ ሼር አገኜሁኝ። በእኔ ሥራ ያልተለመደ ነው። ዕውነት አጋፋሪ ሊጋባ እና የፕሮቶኮል ሹም የላትም እና። በጥሞና ለማዬት ውስጣችሁን ራዲዮሎጂ አግኝቻለሁኝ። ስፍስፍ ስንዱ መሆናችሁን። ፌስቡክን ባገኜው ለመንፈሱ የወርቅ ሃብል አስርለት በነበረ። ይህን ዕድል መሪ፣ ሙሴ፣ የአይዟችሁ አንበል እንፈጥርበት ዘንድ ብልህነትን ገትሮ የሞገተ አሰስመንት ነው። የተዋህዶን ፃድቅ ዬመለያዬ አናት አድርጌ እናት አገራቸውን ኢትዮጵያ ማተባቸው ያደረጉ ሁሉ ይደግፋኛል። በተዋህዶ ፈተና ዓውዱን ለቀው ዬውስጥ መሻታችን እንፈፅም ዘንድ ብሩካን የቤታችን፣ ብሩካን የእልፍኛችን የእስልምና፣ የፕሮቴስታንት፣ የዋቄፈታ፣ የማርክሲስቶች ቤተሰቦቻችን ታላቅ ተጋድሎ በአደብ ፈፀሙ። ትናንት እንኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ ብዬ የክቡር ጭምትነት ቀንዲልን የዶር ሙፍትሂን ምስል አስቀመጥኩኝ። አይቸው የማላውቀው የተዋህዶ ልጅ ሚኒሊካውያን ላይክ አድርጎት አገኜሁኝ። ፌቡ የጀመርኩ ዕለት ያዬሁት ትናት ውስጡን አገኜሁት። መስከን ምን ያህል እንደሚያስፈልገን ተማርኩበት። በዕለታዊ አጀንዳ አንባክን። ቂም፣ በቀል፣ ፋክክር፣ እልህ፣ ተበቃይነት፣ ጥላቻ ሲጋልቡ ፈረሰኛ ላለመሆን ልጓም እንሁን። ብዙ ደክመናል። በአንድም በሌላ የልባቸውን መሻት ያገኙ ሊኖሩ ይችላሉ። ግን ተስፋችን የት ነህ ብዬ ስመረምር ዜሮ ላይ ነኝ ብሎ በትህትና መለሰለኝ። ተግ እንበል። ባዶ እጅነታችን እንቀበል። ተሸንፈናል። ትውልድን ከብክነት ታሪክን ከእርዛት አላዳነም። ምን ያህል እንደ ተጓዝኩ አላውቀውም። ምን ያህል እንደሚቀረኝም አላውቀውም። አለማወቄን ስጠይቀው፣

ስውር መንግሥት፤ ግርዶሽ መንግሥት ሁለት መንትዮሽን መስመር ላይ አገናኝቷል።

ምስል
  ስውር መንግሥት፤ ግርዶሽ መንግሥት ሁለት መንትዮሽን መስመር ላይ አገናኝቷል። መንታ ከረባት። ጊዜ ራዲዮ ነው። #ኢትዮጵያ በፕሮፖጋንዳ አልተሠራችም። #በዊዝደም እንጂ።     አማራም መኖሩን ያኖረው በቅንነት ወተት ቢሆንም ብልህነቱን #አስጥቶ አለመሆኑ ይታወቅ። "አቤቱ አንተን ከጥልቅ ጠራሁህ።" (መዝሙር ፻፳፱) ይህ ዕሳቤ ዬጠቅላይ ሚር አብይ አህመድን የማዳን #መለከት ነው። ተረኝነት እያሉ ፋሺዝምን በምርጫ ዕውቅና ያሰጡ ሰብዕናወች ዛሬ ከህወሃት እና ከኦህዴድ ቀለበት ማግሥት ብቅ ብለዋል። በአካሄድ ቢለያዩም። በአፈፃፀም ረቀቅ ቢልም። የጉራጁ እና የሽራፊው ኢህዴግ የነፍስ አባት አንባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሰሞኑን ሠርግ እና መልስ ናቸው። ሁለት አንደበተ ርትዑ የኢህአዲግ ቧንቧወች ቀን ሰጥቷቸዋል። ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው። ቲም ደመቀወገዱ ነፍሱን አይማረው። አሜንወአሜን። ዘመኑ በፖለቲካ ቋንቋ መግለጽ ዳገቱ ነበር ለአምስት ዓመቱ የፖለቲካ የኢትዮጵያ የነፍስ ውጪ ግቢ አሳር። " ተረኝነት " ቀድሞ ያለው እከሌ ነው የሚልም ዕድምታ አዳምጣለሁኝ። ቁምነገር ሆኖ ግድፈት። አዳነ? አስነሳ? ወይንስ ፈጠፈጠን? ብሎ መጠዬቅ የአባት ነው። እኔ አገር ቤት ያሉት እራሱ "ተረኝነት" ዬሚለውን እንዲጠቀሙበት አልሻም። መስዋዕትነት መቀነስ የአመራር ጥበብ ነውና። ውጭ የሚኖረው ግን አሉታዊ ዴሞግራፊ ገና በጥዋቱ በአደባባይ ይፋ ዬተደረገባት አገር #ፋሺዝም መርህ ልዕልት ኢትዮጵያ እንደገባች እንደምን አይቀበሉም? ዬሁለተኛው ዓለም ጦርነት ጽነሰቱም ውድቀቱም አሉታዊ ዴሞግራፊ ነው። ወረራ፤ መስፋፋት፤ መዋጥ እና መጫን። በዛ ላይ የገዳ አስተምህሮ ተቀምሞበታል። የሚገርመኝ ጥሞና መውሰድ የአባት ሳለ አሁንም "ተረኝነት"

በታሪካችን ውስጥ እንገኛለን።

ምስል
  ክብርት ሆይ!    ይጠብቁን። ዛቻ አይደለም።  ገዱን አምነን የሰጠነውን ሙሉ ክህሎት ምርኮኛ መሆኑን ብናውቅም በታሪካችን ልቅና ውስጥ ሆነን እናንተን ትዕቢተኞችን ያስተማረ ተግባር ፈጽመን ዊዝደም እናበራለን። በፍልስፍናችን #ተፈጥሯዊነት በቀና ጎዳናችን #ሰዋዊነት በልካችን ልክ ሆነን የዳዊትን በትረ ዓምድ ለመላ ዬኢትዮጵያ ህዝብ እኩል ያበራ ዘንድ ፈጣሪ አላህ ይረዳናል። ሮመዳን መሆኑን አይርሱት። በተናገሩት ውስጥ ቅኖቹ አገር ወዳዶቹ ጨዋቹ #የአማራ እስልምና እምነት ተካታዮችን የዳጠም፤ ዲስክርምኔሽን የፈፀመ ንግግር ስለመሆኑ ሊነገረወት ይገባል።   ብቻ አወን ብቻ ዬድቡሽት ትምክህቱ በላይኛው ኃይል ይደረመሳል። ሙት መሬት ላይ ያሉት ጉፋዓን ዜጎቻችን የዕንባ ዋነተኞች ሁሉ ችግርን፤ ዬብሶት ፖለቲካን አንበርክከው #ጠሐይ ይወጣል። የፓን አፍሪካኒስቷ መሪ የምትፈሯት ኢትዮጵያ አማራን ጨምራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አክብራ ቅዱሳን ዬሌሎች ኃይማኖት ነፃነታቸውን አስከብራ ትንሳኤዋ ይመጣል።   ሥርጉተ©ሥላሴ (ሰብለ©ህይወት) እባላለሁኝ። ከገበርዲን እና ከሱፍ ከረባት እንዲወጣ ዬኢትዮጵያ ፖለቲካ ዬተጋች እና ለስኬት ያበቃቻችሁ እህት ናት ይህን መልዕክት ዬላከችው። መልዕክቴ በአክብሮት እና በትህትና ይድረሰወት። ፆመ ሮማዳን አይተላለፋት። በወንጌል ንጉሥ ዳዊት ልብ አምላክ የሚባል ቅዱስ አባት ህግ ተላላፊወችን ጠላሁ ይላል። ህግ የሰማይም የምድር ነው። ይህ ቦታ መሪነት ነው። ህግ ረጋጮች፤ ህግ ጠቅጣቂወችን መሸከሙ ግን ያሳዝነኛል። አፍላም ቢሆን።    ዝልግልግልጉ እና ዝርክርኩ ፖለቲካችሁ ያከትማል። ችግራችን ሁሉን ማዳን የሚያስችል ዊዝደም እንደ ቀደምቶች እንከተል ስለምንል ነው። ቅንቅን የበላው ግንድ ይገረደሳል። ህወሃትን ጫካ መልሶ ያስገባ አቅም

#መካነ #ነገሥት #ግምጃ #ቤት #ማርያም

ምስል
  እቴጌዋ እና ፀጋዋ። ጠረነ ህወኃት ይህ እንደሚያንገሸግሻቸው አውቃለሁኝ። ንጡኃን ተጋሩ ግን ክብራቸው ነው። በህወሃት ፖለቲካ የተነደፋ ቅድመወችም ጎንደር ሲነሳ ፀጉራቸው ይቆማል። ክብሩ በልቅና፤ ጽድቁ በልዕልና ግን የምዕት ዬተፈጥሮ ማሾ ነው። ከአቶ እዮኤል ተገኜ _____________ጎንደር______________ አኩፋዳ ፕሮጀክት     #መካነ #ነገሥት #ግምጃ #ቤት #ማርያም "አጼ ፋሲል ካሳነጿቸው አብያተ ክርስቲያናት አንዷ ስትሆን። ከዚያው ከፋሲል ግቢ ውስጥ በስተምዕራብ አቅጣጫ ትገኛለች። ፋሲል ግንብን ሊጎበኝ የሄደ ሰው ከዚያው ያገኛታል። ከቀድሞ ጀምሮ ስመ ጥር ሊቃውንት የተማሩባት ናት። በውስጧ የመጻሕፍተ ሐዲሳትና የመጻሕፍተ ሊቃውንት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት አለ። ደርቡሽ ወደ ጎንደር በመጣ ጊዜ ወንበሬን/ጉባኤየን ፈትቼ አልሸሽም በማለት ሰማዕትነትን የተቀበሉት መምህር ወልደ አብ ወልደ ሚካኤል (የኔታ ወልደ ሚካኤል) የነበሩበት ጉባኤ ቤት ነው። ጎንደር ካሉ የመጻሕፍት ትርጓሜ ጉባኤ ቤቶች አንዱ የሚገኘው መካነ ነገሥት ግምጃ ቤት ማርያም ቤተክርስቲያን ነው። ደቀመዛሙርቱ ብዙ ዓይን ያላቸው፣ የዓለምን ሁኔታ የተረዱ፣ በሁለንተናዊ እውቀት የተራቀቁ ይሆኑ ዘንድ መጻሕፍት ያስፈልጋቸዋል። ለዚህ ደግሞ ማኅበረ ቅዱሳን "አኩፋዳ ፕሮጀክት" የሚል መርሐ ግብር ቀርጾ መጻሕፍትን ከበጎ አድራጊ ምእመናን እያሰባሰበ ይገኛል። ስለዚህ መንፈሳዊ መጻሕፍትን፣ የታሪክ መጻሕፍትን፣ የሥነ-ልቡና መጻሕፍትን፣ ሳይንሳዊ መጻሕፍትን ____ ወዘተ ማምጣት ትችላላችሁ። በተለያዩ ቋንቋዎች የተጻፉ መጻሕፍት ቢሆኑም አምጧቸው። አንብባችሁት የተቀመጠ መጻሕፍት ካለ ትውልድ የሚቀርጹ መምህራን እንዲያነቡት ለጉባኤ ቤት ይስጡ።

ኢዜማ + አብን = ዬቤርሙዳ ትርያንግል የአብይዝም የመቃብር ስፍራ ውህደት

  አፍንጫህን ላስ አቶ ሂደት። ወዮ አማራ። ዕቃ ዕቃ አንዳትጫወት። መራራ ነው ግን ይጣፋል። ሌላ 12993 ዬልጆች ዬተስፋ እገታስ? አጀንዳ ሆኖ አያውቅም። 30 ኦነጋውያን ያለ ተወዳዳሪ ለቀጣይ ግራጆሺን ተወስኖላቸዋል። ህንፃው ግን ብቻውን ተገትሯል። ትግል ከዚህ ይኚ።ጀመር እንደማለት። "ዬለመደ ጦጣ ሁልጊዜ ሽምጠጣ"? ተፈቀደላችሁ አንድ ላይ ሆናችሁ አቅም ዬቅን አማራ ሰብስቡና የሞጋሳ ዳግሚያ ተንሳኤ ይሆን ተባላችሁ? መቼ ነው ወደ ዲሲ ብቅ ዬምትሉት? ወደ አውሮፓስ?? ለነገሩ ታናሽ እና ታላቅ ትመስላላችሁ ውስጣችሁን አህዱ፣ ክለቱ፣ ሰለስቱ እያልኩ ሳሰናዳው። ከለፈቃድ ትውር የለም እና። ትርታችሁ በዶር አብይ መዳፍ ነው። ይልቅ አምላካችሁ ዶር አብይ አህመድ ጅል፣ ጅላጅል፣ ጅልአንፎ ያሏችሁን ጠጡት። ለግርባው ብአዴን ቢሆንም ዬተደማሪን ፍርሰት ያወጁበት ነው። ከአምስት ዓመት ትንቢት በኋላ???? ኢዜማ + አብን = ዬቤርሙዳ ትርያንግል የአብይዝም የመቃብር ስፍራ ውህደት ይባል ጥምረት፣ ጥምረት ይባል ህብረት፣ ህብረት ይባል ዘመን መጣን መጣን እያሉን ነው። በዚህ ሁስጥ ትጉኃኑን የኢዜማውን አቶ ዳንኤል ሽበሽን አይጨምርም። መደናበሩ ምክንያቱ ሁለት ነው። 1) የኦህዴድ እና የህወሃት ፍጥምጥም። ይህን አስቀድሞ አስቦ ተንብዮ በቁጥብ መራመድ አለመቻል ከፖለቲካ ሳይንቲስትነት ምህንድስና #ያለሙጣል ። 2) ዬተዋህዶ ዊዝደም አስደነገጣችሁ፣ አስበረገጋችሁ። አራግፋችሁን ተራገፋችሁ። አሁን ደግሞ መልሰን በስል ገብተን እናራግፍ ነው። እሷ አጀንዳችሁ ሁና አታውቅም። ስትቀጠቀጥ ባሊህ የለም። ቋሚ ትምህርት ቤት ግን ከፍታላችሁአለች። ኢትዮጵያን ያበጀችው በዚህ ጥበብ ነው። ውርውር ያሉ ነገሮች ነበሩ ወደ ጎጆ ሳይመለስ ነኩቷል። በጅምላ ማሰብ፣ በጅምላ ጉዞ የለም።