የደም መሪ ምህረት አዝናቢ ሊሆን አይችልም።
የደም መሪ ምህረት አዝናቢ ሊሆን አይችልም።
ደም የሚያዘንብ የገዳ ኦዳ መሪ ደማና አሰባስቤ ዝናብ አዘነብኩ ይላል???
ሰማችሁት የሄሮድስ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ደም እያዘነቡ፣ ዕንባ እያዘነቡ፣ ዋያታ እያዘነቡ፣ ኡኡታን እያዘነቡ ደማናን ሰብስቤ በሽዋ በወሎ ሰሞኑን ዝናብ አዘንብኩኝ ይሉናል። እኒህን ሰው እማናይበት ዘመን መቼ ይመጣ ይሆን? ሽዋ ላይ፣ ከሚሴ ላይ ምን እዬተደረገ ነው።
የዴርቶ ጋዳ ድርሜር ናቸው ብያችሁ ነበር ከቤዛዊት ጎርጎራ ዳስሶ ፋሲል ደክቷል። የኢማጅኔሽን የህሊና ዳንቲል ሲተረተር ውሏል ፨፨፨ ድክም አለኝ ……… ጣና በእንቦጭ ተውጦ ሌላ ፌዝ ታዳምጣላችሁ፣ አስታውሳለሁ ደጊት አስቱካ ዴርቶጋዳ ምንድን ነው ብላኝ ልበወለድ የሳይንስ ትንብያ መፃሕፍ ነው ብያት ነበር። በእንግሊዘኛም ተተርጉሟል። ሁሉም ቢያነበው ጥሩ ነው።
በዬቤታችሁ ዝናቡ ይመጣል ጠብቁት ……
ውልቅልቅ
ዝብርቅርቅ
ጁቪተር ላይ፣ ኡራኖስ ላይ የት ይሆን ያሉት ጠቅላዩ?
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
23/03/2021
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ